Tender Detail

Tender Details

  • Company Gofa Industrial College (የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ)
  • Address ጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዋናው ግቢ በመሰረት ሕንፃ ገባ ብሎ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 4 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-470-41
  • Website
  • Deadline09 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-09 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዋና ግቢ የሠራተኞች ካፌ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

Gofa Industrial College (የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ)


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዋና ግቢ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፤

ሎት-1 የሠራተኞች ካፌ

  1. ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ እና ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል።
  2. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።
  3. ሙሉ የካፍቴሪያ ዕቃዎችን በራሱ አሟልቶ መሥራት የሚችል።
  4. ካፌውን በራሱ ወጪ አድሶ መሥራት የሚችል።
  5. የካፍቴሪያ አገልግሎት ለኮሌጁ ሠራተኞች እና ሠልጣኞች በተመጣጣኝ ዋጋ እና ጥራት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
  6. ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ትችላላችሁ።
  7. ስርዝ ድልዝ ሳይኖርው ግልጽ እና ዋጋው በሚታይ መልኩ በመሙላት የኮሌጁ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 4 ማስገባት አለባችሁ።
  8. ከስድስት ወር በፊት ምንም አይነት ዋጋ መጨመር አይቻልም።
  9. የውል ማስከበሪያ ጋራንቲ ማቅረብ አለበት።

ማሳሰቢያ፡- ይህ ማስታወቂያ በወጣበት በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ 4፡30 በኮሌጁ ላይብረሪ በጨረታ ቡድኑ የሚከፈት መሆኑን እናሳስባለን።

  • ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ከሶስት መቶ በላይ ለኮሌጁ ሠራተኞች አገልግሎት መሰጠት የሚችል።

አድራሻ- ጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዋናው ግቢ በመሰረት ሕንፃ ገባ ብሎ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 4

ስልክ ቁጥር፡- 011-470-41:

 

የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ

 

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE