Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የሚገዙ ዕቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህረት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት


 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የሚገዙ ዕቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል። በዚህ መሰረት

    1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀነሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
    2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ (ሎት1) የቋሚ እቃዎች 10,000 ብር፣ (ሎት 2) አላቂ የቢሮ ዕቃ 5,000 ብር (ሎት 3) የደንብ ልብስ 5,000 ብር (ሎት 4) የሕትመት 2,000 ብር፣ (ሎት5) የፅዳት እቃዎች 5,000 ብር፣ (ሎት6) የጥገና ዕቃዎች 5,000 ብር (ሎት7) የመፃሐፍ ግዥ 5,000 ብር በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው። በጥቃቅነና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ ከተደራጁበት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
    3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ወረዳ 8 አካባቢ የብርሃን አይነ ስውራን አዳሪ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን በቴሌግራም፤ በፍላሽ መውሰድ ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነዱ ፕሪንት ተደርጎ ወጋ እላዩላይ ተሞልቶ ሙሉውን ይገባል/የመለሳል⁄።
    4. የመጫረቻ ሰነዳቸውን ኦርጅናል፣ ኮፒ፣ ቴክኒካል በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ፋይናንስና ግዥ ቢሮ ቁጥር 8 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
    5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10ኛው ቀን በ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን ልክ በ4፡30 ሰዓት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 8 ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ከሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።

 

    1. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት1፣ ሎት2፣ ሎት3፣ እና ሎት4 ሎት5፤ ሎት6፤ ሎት7 ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለ ሎት1 የፎቶ ናሙና ማቅረብ በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
    2. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
    3. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
    4. አሸናፊ ተጨራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
    5. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ወ8 ከከተማ አስተዳደሩ ጀርባ የነገዋ የሴቶች ተሃድሶ ማዕከል በስተግራ በኩል ወደ ስላሴ ቤ/ክርስቲያን ወረድ ብሎ የብርሃን ዓይነ ስውራን አዳሪ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 8

    1. ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር- 0921762594/0910220199

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህረት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት

 

Save Tender