Tender Detail

Tender Details

  • Company በድሬዳዋ አስተዳደር የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0254 11 1574
  • Website
  • Deadline07 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security50,000.00
  • opening date2025-10-10 00:00:00
  • Categories Energy, Power And Electricity

የድሬዳዋ አስተዳደር አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ከላስተር ልማት ኮርፖሬሽን በማኑፋክቸሪንግ ሼድ ፕሮጀከት 3 የተገነቡ ሼዶችን የኤሌትሪክ አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ የኤሌትሪክ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በድሬዳዋ አስተዳደር የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፦ ኢ/ክ/ስ/ኮርፖሬሽን 03/2018 ዓ.ም

የድሬዳዋ አስተዳደር አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ከላስተር ልማት ኮርፖሬሽን በማኑፋክቸሪንግ ሼድ ፕሮጀከት 3 የተገነቡ ሼዶችን የኤሌትሪክ አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ የኤሌትሪክ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

  • በዘርፉ ለ2017 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው] የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ የግብርከፋይነት መለያ ቁጥር /Tin No/ ያላቸው፤ የቫት ከፋይነት ሰርተፊኬት ያላቸው፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ ሆኖ የምስከር ወረቀት ያላቸው፤
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼከ፣ ሲፒኦ ወይም ካሽ ከመወዳደሪያ ዋጋቸው ጋር አያይዘውና አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ከፍለው በመውሰድና ዋጋ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በድሬዳዋ አስተዳደር አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ከላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ቢሮ ዲፖ ገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 06 ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ላጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው በ16ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በ4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የጨረታው መከፈቻ ቀን በእረፍት ቀን ወይም በበዓል ቀን ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸው እና ውል ከፈፀሙ በኋላ በ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ጊዜ ውስጥ አጠናቀው የመ/ቤቱ ንብረት ከፍል ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ:025-4-11-15-74/09-20-89-41-42

በድሬዳዋ አስተዳደር የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ

ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን

Save Tender