Tender Detail

Tender Details

  • Company Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0228123956
  • Website
  • Deadline09 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security"Registrar System & Website development" (20,000 ሃያ ሺህ ብር)፤ የተለያዩ የደንብ ልብሶች ስፌት እና "Fire Extinguisher / የእሳት ማጥፊያ" 10,000 (አስር ሺህ ብር)
  • opening date2025-09-09 00:00:00
  • Categories Safety And Security , Textile, Garment & Leather , Software & Applications Development

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት:-

  1. Registrar System & Website development" ለአንደኛ ጊዜ ለማሰራት፣
  2. የተለያዩ የደንብ ልብሶች ለሁለተኛ ጊዜ ለማሰፋት፤
  3. *Fire Extinguisher /የእሳት ማጥፊያ ለሁለተኛ ጊዜ ለማስሞላት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  • 2017 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ በዘርፉ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፡፡
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ ሚችሉ።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
  • ስርዝ ድልዝ ያለው፣ የማይታይ የጨረታ ሰንድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም።
  • ጨረታውን ካሸነፋ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችሉ፡፡
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንደንዱ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
  • የ Registrar System & Website development" ጨረታው የሚከፈተው በ04/13/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • የተለያዩ የደንብ ልብሶች ስፌት ጨረታው የሚከፈተው በ04/13/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • "Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ” ጨረታው የሚከፈተው በ05/13/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡
  • ጨረታው ማስከበሪያ-
  • "Registrar System & Website development" (20,000 ሃያ ሺህ ብር)
  • የተለያዩ የደንብ ልብሶች ስፌት እና "Fire Extinguisher / የእሳት ማጥፊያ" 10,000 (አስር ሺህ ብር) በ"CBE, CBO, እና በSinge" ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

 

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

 

Save Tender