Tender Detail

Tender Details

  • Company Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)
  • Address Head Office, Gurd Shola Beside of Holycity center , Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0116 -46-34 81
  • Websitehttps://empde.com.et/
  • Deadline02 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price600.00
  • Bid Security50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • opening date2025-09-02 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት በድርጅቱ ውስጥ ለሚገኙት ቁጥር አንድ እና ቁጥር ሁለት ካፍቴሪያዎች የአገልግሎት ግዥ ለመግዛት ብቃት ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)


 

የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር

ት.መ.ማ.ማ.ድ/NCB/05/2017

 

ድርጅታችን - በድርጅቱ ውስጥ ለሚገኙት ቁጥር አንድ እና ቁጥር ሁለት ካፍቴሪያዎች የአገልግሎት ግዥ ለመግዛት ብቃት ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ነጥቦች ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ደብዳቤ፤ የተ.እ.ታ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና ግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 600 /ስድስት መቶ ብር/ በመክፈል ከትም/መሳሪ/ማም/ማከ/ድርጅት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት እንዲሁም ከ7፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 35 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለሁለቱም ካፍቴሪያዎች የጨረታ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው ነሐሴ 27 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ከላይ የተዘረዘሩትንና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን ግደታዎች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ Tel /0116 -46-34 81 መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት

 

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE