የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ
የጨረታ ቁጥር ጉ/ከ/ከ/ፋይናንስ ጽ/ቤት 001/2018 ዓም የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ
ሎት 2 የጽዳት ዕቃ
ሎት 3 የደንብ ልብስ
ሉት 4 የደንብ ልብስ ስፌት
ሎት 5 ህትመት አገልገሎት
ሎት6 የትራንስፖርት አገልግሎት
ሎት 8 የካፌ አገልግሎትና መስተንግዶ ግዥ
ሎት9. የኮምፒውተር፤ ፕሪንትር እና ፎቶ ኮፒ ጥገና ፤ ሞንታርቦ ጥገና
ሎት 10 የጥገና እቃዎች
ሎት 11 የመኪና እቃዎች
በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የቀሱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታ እንዲሰተፉ ተጋብዘዋል ።
- የሚወዳደሩበት የንግድ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ከመንግስት ዕቃ ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገበበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
- የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ ሎት 1 የጽህፈት መሰሪያ 35.000 ብር /ሰላሳ አምስት ሺብር/ሎት 2. የጽዳት ዕቃ 45,000 /አርባ አምስት ሺ /ብር ፤ ሎት 3 የደንብ ልብስ 45.000(አርባ እምስት ሺ ብር/ሎት 4 የደንብ ልብስ ስፌት 3,000 /ሶስት ሺህ/ ብር ሎት 5. ህትመት 55.800 ብር (ሃምሳ አምስት ሺህ ስምንት መቶ ብር/ ሎት 6. የትራንስፖርት አገልግሎት17,132/አስራ ሰባት ሺ አንድ መቶ ሰላሳ ሁለት) ብር ፣ ሎት 7. ቋሚ እቃ 10,000 (አስር ሺህ/ ብር ሎት8. የካፌ አገልግሎትና መስተንግዶ 40,320 (አርባ ሺ ሶስት መቶ ሃያ ብር) ሎት9 የኮምፒውተር፤ፕሪንተር፤ ፎቶ ኮፒ ጥገና 3,000 /ሶስት ሺህ ብር / ሎት 10. የጥገና እቃዎች 4,000 /አራት ሺህ /ብር ሎት ከ. የመኪና እቃዎች 5,000(አምስት ሺህ /ብር የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ በጉ/ክ/ከ/ፋይናስ ፅ/ቤት በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል።
- ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቾች ከመ/ቤታችን ጋር የውል ማስከበሪያ ላሸነፉባቸው እቃዎች የጠቅላ ዋጋውን 10% በባንክ በተመስከረ /CPO / ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባችኋል ይህ ባይሆን ግን በጨረታ ያስያዙት ሲፒኦ በቀጥታ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
- የሚያቀርቡት የዕቃው ዋጋ በሁለት ፖስታዎች ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለዐ ተካታታይ የስራ ቀናት ጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደርፋይናንስ ጽቤት በመምጣት ለዚህ በተዘጋጅው ስጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው:
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከኛው ቀን 4:30 በወረዳ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የመከፈቻው ቀን በዓል ወይም አረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
- የጨረታውን ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር /በመክፈል ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መውሰድ ይችላሉ።
- ተጨራቾች ለመወዳደር በመረጡት ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በወረዳው ጽ/ቤት መቅረብ አለባቸው።
- የሚያቀርበው የእያንዳንዱ ዕቃ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርባታል።
- የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የአቅራቢነት ማስረጃ ኮፒ የሚታይመሆን አለበት።
- አቅራቢ ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት የጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 3 ንብረት ክፊል መድረስ ይኖርበታል።
- አሸናፊ ድርጅት የውል መስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባታል። አስተዳደሩ በወጣው ጨረታ ላይ ከውል በፊት የእቃውን ብዛት 20% መጨመር መቀነስ ይችላል እንዲሁም ከውል በኋላ ደግሞ 25% ዋጋውን መጨመር መቀነሰ ይችላል።
- በጨረታ መወዳደሪያ የሚቀርብ ዋጋ ለስድስት ወር ፀንቶ ይቆያል።
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 011222600 መደወል ይቻላል።
- የእያንዳንዱ ዕቃ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርባታል።
ማሳሰቢያ፡- ለጥቃቅን እና አነስተኛ ተጫራቾች ቅድሚያ እንሰጣለን መተጨማሪም መወዳደርየሚችሉት አምራች የሆኑበት የንግድ ዘርፍ ብቻ ነው፡፡
በጉ/ክ/ከ/ወ 3/አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
