Tender Detail

Tender Details

  • Company LEMI NATIONAL CEMENT PLC (ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ)
  • Address ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0930304110
  • Website
  • Deadline15 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50,000.00
  • opening date2025-08-15 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ ከዚህ በታች የተገለጹትን ለተለያዩ አገልግሎት ለመጠቀም ተሽከርካሪዎችን አጫርቶ በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።

LEMI NATIONAL CEMENT PLC (ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ ከዚህ በታች የተገለጹትን ለተለያዩ አገልግሎት ለመጠቀም ተሽከርካሪዎችን አጫርቶ በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።

 

S/N

Items

Specification & Model

UOM

Qty

Remark

1

V-8

>2015

ቁጥር

1

አዲስ አበባ

2

Double Pickup Toyota

2010-2015

ቁጥር

1

አዲስ አበባ፤ ለሚ እና ጅማ

>2015

ቁጥር

1

አዲስ አበባ፤ ለሚ እና ጅማ

3

Joture

 

ቁጥር

1

አዲስ አበባ

4

Mark Two

2010-2015

ቁጥር

1

ለሚ እና ጅማ

>2015

ቁጥር

1

ለሚ እና ጅማ

5

Prado

2010-2015

ቁጥር

1

ለሚ

>2015

ቁጥር

1

ለሚ

6

Dizer

 

ቁጥር

1

አዲስ አበባ

7

Long baze

2010-2015

ቁጥር

1

ለሚ እና ጅማ

>2015

ቁጥር

1

ለሚ እና ጅማ

8

Kinkup

>2015

ቁጥር

1

ለሚ እና ጅማ

9

Bus 60seater

>2014

ቁጥር

1

ለሚ

 

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን የተሸከረካሪ አይነት የአንዱን ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 1ኛ ፎቅ አ.አ ስልክ፡ 0930304110/0914734193 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ 50,000.00 (ሐምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም ከ09/12/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጨረታው ተዘግቶ 09/12/2017 ዓ.ም አዲስ አባባ በሚገኘው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/ግ/ማህበር ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

ማሳሰቢያ፡-

ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ማ

 

Save Tender

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግዥ

READ MORE
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለፕሮጀክት መስክ አገልግሎት አነስተኛ መኪኖች ኪራይ

READ MORE
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የዳምፕ ትራክ፣ ሲንግልና ደብል ካፕ መኪናዎችና አውቶቡሶች ኪራይ አገልግሎት

READ MORE