Tender Detail

Tender Details

  • Company SUR Construction PLC (ሱር ኮንስትራክሽ ኃላ.የተ.የግ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ከደንበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንጻ አጠገብ ወይም ፡ መቀሌ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251914765679
  • Websitehttps://www.sur.com.et/
  • Deadline14 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-14 00:00:00
  • Categories Software & Applications Development , Software Provision, Development And Web Design , Cctv Camera

ሱር ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ የካምፓኒ ድህረ ገፅ (Website) እና ሶፍትዌር ላይሰንስ (Software Licensing) አዲስ አበባ ለሚገኝ ቢሮአችን ሲሲቲቪ ካሜራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

SUR Construction PLC (ሱር ኮንስትራክሽ ኃላ.የተ.የግ.ማ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሱር ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ የካምፓኒ ድህረ ገፅ (Website) እና ሶፍትዌር ላይሰንስ (Software Licensing) አዲስ አበባ ለሚገኝ ቢሮአችን ሲሲቲቪ ካሜራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከታች የተገለጸውን መስፈርት በማሟላት በጨረታ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

  1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ቁጥር፣ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣ ቀን ጀምሮ እስከ ነሀሴ, 08,2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ዝርዝር መስፈርቶች እና ቴክኒካል ስፔስፊኬሽ የያዘውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 400.00 በመክፈል አዲስ አበባ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ከሚገኘው መስሪያ ቤታችን 15ኛ ፎቅ ቢሮ ቢሮ ቁጥር 1503 ሎጅስቲክስ ዲፓርትመንት ወይም መቐለ ከሚገኘው መስሪያ ቤታችን ግዢ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  4. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- +251914765679፤ +251910879842 እና +251910332805 መደወል ወይም በአካል በመሄድ መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ:- አዲስ አበባ ከደንበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንጻ አጠገብ፡፡

 

ሱር ኮንስትራክሽ ኃላ.የተ.የግ.ማ

 

Save Tender