Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Railway Corporation (የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን)
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከጉምሩክ ኮሚሽን ፊት ለፊት ባቡር መሻገሪያው ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0963-576235
  • Websitehttps://erc.gov.et/
  • Deadline30 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security100000.00
  • opening date2025-07-30 00:00:00
  • Categories Petroleum Products Fuel, Diesel , Oil And Lubricant , Vehicle Battery , Vehicle tire , Vehicle Spare Parts

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Railway Corporation (የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን)


 

የቀላል እና ከባድ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ ዘይትና ቆባቶች ጎማና ባትሪ ግዥ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

(የግዥው መለያ ቁጥር-ERC/BDD/EP/B027/2025)

 

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን

ሎት 1. የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ

ሎት 2. የከባድ ተሽከርካሪ መለዋወጫ

ሎት 3. የተሽከርካሪና ማሽነሪዎች ዘይትና ቅባቶች

ሎት 4. የቀላልና ከባድ ተሸከርካሪና ማሽነሪ ባትሪዎችን

ሎት 5. የቀላልና ከባድ ተሸከርካሪና ጎማዎች

በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መመሪያዎች መሠረት በማድረግ በጨረታው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የጸና ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት (የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ብር 100,000.00/አንድ መቶ ሺ/ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ90 (ዘጠና) ቀናት የሚቆይ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብሄራዊ ባንክ እውቅና ከሰጣቸው ባንኮች ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር ይህ_32 ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ከ29/10/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 23/11/2017 ዓ.ም (ጨረታው እስከሚዘጋበት) በኮርፖሬሽኑ መ/ቤት በአካል በመገኘት ዘወትር በስራ ስዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያውን፣ ፋይናንሻልንና ቴክኒካል ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ አንድ ፖስታ በማድረግ የግዥ ኦፊሰሮች ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 23/11/2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በ23/11/2017ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከሰአት በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሠዓት ይከፈታል፡፡
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በፋክስ ቁጥር +251114702044-በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 0114702058 ወይም 0114702051 /0995-506474 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

አድራሻ- የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ፤ አዲስ አበባ (ሴራሊዮን መንገድ /መሿለኪያ) ፣ ስልክ – 0114702058/0114702051፤ ፋክስ +251114702044 ኢሜል -erailways@erc.gov.et, bethel_erc_eng_procur@erc.gov.et)

 

Save Tender