Tender Detail

Tender Details

  • Company ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ
  • Address ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፊት ለፊት : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-47-04
  • Website
  • Deadline03 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-03 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Distributors

ሲዳማ ኤልቶ የገ/ኅ/ሥራ ዩኒየን በ2016/17 ምርት ዘመን ያሰባሰበውን 11,000 ኩንታል የምግብ በቆሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ።

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሲዳማ ኤልቶ የገ/ኅ/ሥራ ዩኒየን በ2016/17 ምርት ዘመን ያሰባሰበውን 11,000 ኩንታል የምግብ በቆሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ። በመሆኑም ተጫራቾች።

  1. ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 ቀናት ውስጥ መግዛት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በመሙላት በ 8ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00-6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ/ ሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  5. ጨረታው ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት በ 8ኛው ቀን ከቀኑ በ 8፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል።
  6. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል/ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- የበለጠ መረጃ ለማግኘት ጽ/ቤት ድረስ በአካል መቅረብ ይችላሉ፡፡

አድራሻ:- ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፡- 046-212-47-04 Mob-09 30 10 83 56 E.mail-eltounion@ymail.com

 

ሲዳማ ኤልቶ የገ/ኅ/ሥራ ዩኒየን

 

Save Tender