Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ኢ/ክ/መ/ማ/ፓ/ ኮሚሽን የባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-16-73-23-64
  • Website
  • Deadline20 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-20 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Animals , Animal Feed And Supply , Firewood

በደ/ኢ/ክ/መ/ማ/ፓ/ ኮሚሽን የባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም በ2018 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች የመኖ እህል ፣ ቅ/ቅመምና ማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በደ/ኢ/ክ/መ/ማ/ፓ/ ኮሚሽን የባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ኢ/ክ/መ/ማ/ፓ/ ኮሚሽን የባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም በ2018 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች የመኖ እህል፣ ቅ/ቅመምና ማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የመኖ እህልና ቅመማ ቅመም እንደምከተለው እናቀርባል፡-

1ኛ/ ለምግብ የሚውል ቀለብ ፤ የተበጠረ ቀጭ ቀጭ የሌለው ሠርገኛ ጤፍ ፤ ነጭ ጤፍ ፤ ነጭ በቶሎ አተር፤ ባቄላ እና ስንዴ ፤

2ኛ/ ለምግብ ማጣፈጫ የሚውል ቅመማ ቅመም ፤ የተፈጨ በርበሬ ፣ የተፈጨ ዕርድ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ቀይ ሸንኩት፣ ዝንጅበል፣ ጨው፣ ጥቁር አዝሙድ፣ ነጭ አዝሙድ፣ አብሽ፣ ሰኳር፣ ሻይቅጠል እና የምግብ ዘይት

3ኛ/ ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን የመኖ እህሎችን፤ ቅ/ቅመም፤ በአቅራቢነት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1ኛ/ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ፣

2ኛ/ የዘመኑን ግብር ከፍሎ ያጠናቀቀ፣ ፈቃድ ያሳደሰና የአቅራቢነት የምሰክር ወረቀት ያለው፣

3ኛ/ በተዘረዘሩት እህሎች በጨረታው ለመወዳደር ቫት /VAT/ተመዘጋቢ የሆነ፣

4ኛ/ አሸናፊው ማንኛውንም ወጪ በራሱ ሸፍኖ ዕቃዎችን ለላሰካ ማረሚያ ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ ማቅርብ የሚችል፣

5ኛ/ የጨረታው ማሰከብሪያ 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እውቅና ያለው ቼክ ሌተር ኦፍ ክሬዲት CPO ማቅርብ የሚችል፣

6ኛ/ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 22/9/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ የሚውዳድሩበት የጨረታ ሰነድ ግዥ ብር 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ የማይመለስ በመክፈል ሰነዱን ከግዥ ፋይናንሰ ቢሮ ቁጥር 5 መጥተው መግዛት እንደምችሉ እንገልፃለን።

7ኛ/ ተጫራቾች የዋጋ መወዳደሪያ ሂሳባቸውን የሞሉትን ሰነድ በስማቸው ፈርመው የድርጅቱን ማህተም በማድርግ የንግድ ፈቃዳቸውንና ሌሎች ማበረታቻ የተሰጠውን የምስጋና ምስክር ወረቀትና ኦርጅናል የማይመለሰ ፎቶ ኮፒ በ13/10/2017 ዓ.ም ከጠዋት 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ይታሸጋል።

8ኛ/ ጨረታው በ13/10/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ውስጥ በተመሳሳይ ሰዓት የጨረታ ሂደት ይፈፀማል ።

9ኛ/ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ሆነ በሙሉ የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10ኛ/ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ 09-16-73-23-64 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

ማሳሰብያ ፡- በሥራ ዕድል ፈጠራ የተደራጁ ህጋዊ መስፍርት ላሟሉ ማህበራትን እናበረታታለን።

 

በደ/ኢ/ክ/መ/ማ/ፓ/ ኮሚሽን የባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም

 

Save Tender