በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ መድኃኒቶች ሪኤጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2017
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ መድኃኒቶች ሪኤጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- መድኃኒቶች እና ሪኤጀንቶች ጨረታ ማስከበሪያ አስራ ሁለት ሺህ ብር (12.000)
- ተጫራቾች አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃዳቸውን የተጨማሪ እሴትታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ናየዘመኑን ግብር የከፈሉትን ማስረጃ እንዲሁም በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር /300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጤና ጣቢያው ግዥ ክፍል 3ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 52 መውሰድ ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች ላሸነፈበት መድሃኒት እና ሪኤጀንት ለእያንዳንዱ የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ፖስታ ኦርጅናሉን ከአንድ ኮፒ ጋር እስከ ጨረታው በ10ኛው የመጨረሻ ቀን 28/9/2017ዓ.ም 11፡30 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በ11ኛው ቀን የሚመጣ ማንኛውም ተጫራች የማናስተናግድ] የማንቀበል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
- ጨረታው የሚያበቃው ጋዜጣው አየር ላይ በዋለበት በአስረኛው ቀን 11፡30 ያበቃል፡፡ ይህ ማለት የጨረታ መጫረቻ ሰነድ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ጭምር የሚያካቲት ይሆናል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት 29/09/2017 ዓ.ም በ3፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት በጤና ጣቢያው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ማንኛውም መድሃኒት እና ሪኤጀንት የአግልግሎት ጊዜው (EXPIRED DATE) ሁለት አመት እና ከዛ በላይ መሆን አለበት። ከዛ በታች የሆነ ማንኛውንም መድሃኒትም ሆነ ሪኤጀንት የማንቀበል መሆኑን መስሪያ ቤቱ ከወዲሁ ያስታውቃል፡፡መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
መረጃ -- በስልክ ቁጥር/011 273 1970
አድራሻ፡- አስኮ ብርጭቆ ወይም ሚኪሊላንድ ኮንዶሚኒየም መሀል አደባባይ አካባቢ በስተቀኝ በኩል ሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ ግዥ ክፍል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 52
ማሳሳቢያ፡- ማንኛውም ተጫራች ዋጋ በሚሞላበት ጊዜ ዝርዝ ድልዝ ያለው ሰነድ እና ሙሉ የወሰዱትን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ያልመለሰ ከውድድር ውጭ ይደርጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ
