Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)
  • Address ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115512938
  • Websitehttps://epse.gov.et/
  • Deadline13 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-13 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers

ድርጅታችን በዋናው መ/ቤት እና በሱሉልታ ማዕከላዊ ዕቃ ግምጃ ቤት የሚገኙ የተለያዩ ተራፊና ያገለገሉ ኮምፒዩተሮች ፣ ፕሪንተሮች ፣ የቢሮ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)


 

የንብረት ማስወገድ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2017

 

ድርጅታችን በዋናው መ/ቤት እና በሱሉልታ ማዕከላዊ ዕቃ ግምጃ ቤት የሚገኙ የተለያዩ ተራፊና ያገለገሉ ኮምፒዩተሮች ፣ ፕሪንተሮች ፣ የቢሮ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ዕቃዎች፣ እና የተለያዩ ስብርባሪ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ከገዛ በኋላ ለጨረታ የተዘጋጁትን ዕቃዎች በዋናው መ/ቤት እና በሱሉልታ ማዕከላዊ ዕቃ ግምጃ ቤት በመገኘት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ መመልከት ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጁትን ዕቃዎች በዝርዝር የያዘ ሰነድ ከድርጅቱ ዋና መ/ቤት ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ ሶስት መቶ ሜትር ያህል ዝቅ ብሎ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ቢሮ ቁጥር 1 ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 5/9/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. በጨረታ ለመሳተፍ እያንዳንዱ ተጫራች የብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር) ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርበታል።
  4. ጨረታው 5/9/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

አድራሻ፡- ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳር ቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

 

Save Tender

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሎት1.የተለያዩ የህትመት ወረቀቶች፣ የተለያዩ ለህትመት የሚሆኑ ቀለሞች፣ ፎቶፎሊመር ፕሌት እና ኒሜራቶር በጨረታ አወዳድሮ መግ...

READ MORE
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማህበር የኮምፒውተርና ተዛማች እቃዎች ግዥ

READ MORE
የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB/06/2019 ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግል ታብሌቶችን ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

READ MORE