Tender Detail

Tender Details

  • Company AA Kaliti Customs Office (አ.አ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
  • Address ሳሪስ አቦ ቤ/ክ በቀለበት መንገድ ወደ ማሰልጠኛ በሚወስደው መንገድ ኖክ ማደያ ያለበት አዲሱ ህንጻ ገንዘብ ያዥ ቢሮ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4403766
  • Website
  • Deadline04 Jul 2017, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

የአ.አ ቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ/ቤትየቤትና የቢሮ ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

AA Kaliti Customs Office (አ.አ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)


የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017

የአ.አ ቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ/ቤትየቤትና የቢሮ ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1.  በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሳሪስ አቦ ኖክ የነዳጅ ማደያ አጠገብ ከሚገኘው የናይል ኢንሹራንስ ህንጻ ግቢ በአካል በመቅረብ ዕቃዎችን መመልከት ይችላል።
  2.  በጨረታው መወዳደር የሚችሉት የታደሰ ንግድ ፍቃድ የሚያቀርቡ ተጫራቾች ሲሆኑ ለተወዳደሩባቸው ለሰጡት የጠቅላላ ዋጋውን 20% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ በማሰራት ዋጋ ከሠጡበት የጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት  በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል የጨረታ ሳጥን ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  3. ተጫራቾች የሚያሰሩት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ CUSTOMS COMMISONAA KALITY CUSTOMS BRANCH OFFICE በሚል ሲፒኦ ማሰራት ኣለባቸው
  4. ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ አሸናፊ ከሆኑ ተደምሮ የሚከፍል ሲሆን በጨረታው ከተሸነፉ ያሲያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በ3 ቀን ውስጥ ተመላሽ ይደረጋል።
  5. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለጸላቸው በ5 (አምስት) የስራ ቀናት ውስጥ መከፈል ይኖርባቸዋል ሆኖም ሙሉ ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለቅ/ጽ/ቤቱ ገቢ ተደርጎ ዕቃው በድጋሜ ለሽያጭ ይቀርባል።
  6. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ገንዘብ አጠቃለው በመክፈል ዕቃዎችን በ10 የስራ ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ አለባቸው።
  7. ጨረታው መጋቢት 04 ቀን 2017 ዓ.ም. ከጧቱ 3፡00 ሰአት ተዘግቶ በዕለቱ 3፡15 በቅ/ጽ/ቤቱ ቢሮ ናይል ህንጻ ጀርባ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ የጨረታ ሳጥን ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  8. ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ጨረታውን ለማሸነፍ የሞከረ ማንኛውም ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል። ጨረታው ከተካሄደም በኋላ ጨረታውን ያሸነፈው በህገወጥ መንገድ መሆኑ ከተረጋገጠ የጨረታው ውጤት ይሰረዛል።
  9. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 011 4403766 ደውለው መጠይቅ ይቻላል።

አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender