በደ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ግብርና/ጽ/ቤት አማካይነት ሴፍትኔት ፕሮግራም-5 ካፒታል በጀት ሎት-1 የእንስሳት ውሃ ማጣጫ የሕብረተሰብ ኩሬ ቁፋሮ ሎት 2 ካትል እና ስልት ትራፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድ ለማሰራት ይፈልጋል።
በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ግብርና/ጽ/ቤት አማካይነት ሴፍትኔት ፕሮግራም-5 ካፒታል በጀት ሎት-1 የእንስሳት ውሃ ማጣጫ የሕብረተሰብ ኩሬ ቁፋሮ ሎት 2 ካትል እና ስልት ትራፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድ ለማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ የንገደ የሥራ ድርጅቶች ፤
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
- የቲን ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
- የቫት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 04 (200) ሁለት መቶ ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናል የኦርጅናሉ አንድ ፎቶ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አደራሻቸውንና የድርጅቱን ስም በመጥቀስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO/ 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በማንኛውም ባንክ የተመሰከረላቸውን CPO ማስያዝ የሚችል፤
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 30 (ሰላሳ) በተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው በ31ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 በዳ/ፑ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቀጥር 4፡00 ይከፈታል።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት በነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበቡና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም::
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች የእንስሳት ውሀ ማጣጫ የሕብረተሰብ ኩሬ ቁፋሮና ካትል እና ስልት ትራፍ በወረዳ ውስጥ በተመረጡ ቀበሊያት መሥራት የሚችል።
- ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 10%------- ማስያዝ የሚችል።
ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0468932510 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ
በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
