Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 51-05-00
  • Websitehttps://www.ethiotelecom.et
  • Deadline23 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office Machines And Computers

ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ላፕቶፖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)


 

ያገለገሉ የተለያየ ሞዴል ያላቸው ላፕቶፖች

ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ላፕቶፖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ተጫራቾች ከታህሳስ 30 እስከ ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከአፍሮቴንደር (www.afrotender.com) ወይም ከቱመርካቶ (www.2Merkato.com) ድረገጾች ላይ በመግባት የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በቴሌ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  2. እቃዎች ለማየት ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ አቃቂ በሚገኘው ቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት በመገኘት ከታህሳስ 30 ቀን እስከ ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ-አርብ ማየት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚመለስ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የመግዣ ዋጋውን 10% (አስር በመቶ) በቴሌ ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. የጨረታው ሰነድ ገቢ የሚደረገው አቃቂ በሚገኘው የኢትዮ ቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት አቃቂ በሚገኘው ኢትዮ ቴሌኮም ዕቃ ግምጃ ቤት ይከፈታል፡፡
  5. ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

ኢትዮ ቴሌኮም

 

Save Tender

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሎት1.የተለያዩ የህትመት ወረቀቶች፣ የተለያዩ ለህትመት የሚሆኑ ቀለሞች፣ ፎቶፎሊመር ፕሌት እና ኒሜራቶር በጨረታ አወዳድሮ መግ...

READ MORE
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማህበር የኮምፒውተርና ተዛማች እቃዎች ግዥ

READ MORE
የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB/06/2019 ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግል ታብሌቶችን ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

READ MORE