Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ
  • Address ጎንደር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0581110649
  • Website
  • Deadline10 Jan 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Transportation Service And Cargo

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 ዓ.ም የምርት ዘመን አገልግሎት ላይ የሚውል ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከፀሐይ ዩኒዬን እና ከስላም ዩኒዬን ማእከላዊ መጋዘኖች ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ


 

የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 ዓ.ም የምርት ዘመን አገልግሎት ላይ የሚውል ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከፀሐይ ዩኒዬን እና ከስላም ዩኒዬን ማእከላዊ መጋዘኖች ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በሥራው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማኅበር (የግል ባለንብረቶች) በአዲሱ አደረጃጀት የብቃት ማረጋገጫ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ የሚችሉ አጓጓዦች የማጓጓዣ ታሪፋችሁን በማራገፊያ ጣቢያዎች ዝርዝር መሠረት በታሸገ ፖስታ በማቅረብ በጨረታ መሳተፍ ትችላላችሁ።

  1. ሎት 1- ፀሐይ ዩኒየን፡- ከጎንደር ማዕከላዊ መጋዘን በስሩ ባሉ መሰረታዊ ማህበራት መጋዘን
  2. ሎት 2- ሰላም ዩኒየን፡- ከሳንጃ ማዕከላዊ መጋዘን በስሩ ባሉ መሰረታዊ ማህበራት መጋዘን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-

  • በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ፣
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላችሁ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁ፣
  • ከዚህ በፊት በአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ተግባር ላይ መልካም አፈፃፀም ያላቸው፣
  • ተጫራቾች ከ70 ኩ/ል በላይ የሚጭኑ ተሽከርካሪዎችን የሚያቀርቡ ከሆነ ከፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን ተመዝግበው የተደራጁ ሆነው በዘመኑ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕከላዊ ጎን ዞን/ገን/ኢ/ትብ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ የጨረታ ማስታወቂያው በወጣበት በ16ኛው እና በ17ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል ።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 058-1-11-06-49

ፋክስ ቁጥር 058111096 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና 

መምሪያ

 

Save Tender