ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የዓለም ባንከ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የዓለም ባንክ ጤና ጣቢያ
የጨረታ ማስታወቂያ
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የዓለም ባንከ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የአገልግሎት አይነቶች |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
ህትመት ሥራዎች |
1 |
5000.000 |
|
2 |
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች |
2 |
5000.000 |
|
3 |
የፅዳት እቃዎች |
3 |
5000.000 |
|
4 |
የሰው መድኃኒት |
4 |
20,000.000 |
|
5 |
የደንብ ልብስ ስፌት |
5 |
5000.000 |
|
6 |
የጭነትና የትራንስፖርት አገልግሎት |
6 |
5000.000 |
|
7 |
የመኪና ጥገና ወይም የጋራዥ አገልግሎት |
7 |
5000.000 |
|
8 |
የተለያዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች (የጽህፈት መሣሪያዎች) |
8 |
5000.000 |
|
9 |
ደንብ ልብስ |
9 |
2000.000 |
|
10 |
መድኃኒት ማስወገድ |
10 |
2000.000 |
|
11 |
የህክምና ዕቃዎች |
11 |
50,000.000 |
|
12 |
ቋሚ ፈርኒቸር ዕቃዎች |
12 |
5000.000 |
ስለሆነም መወዳደር ምትፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ ምዝገባ ያላቸው የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ አቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ/ ብር ብቻ በመከፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በግዥ ክፍል ቢሮ ቁ. 7 መውሰድ ይቻላል፡፡
- ከላይ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ በአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ስም በታወቀ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የወሰዱትን ሰነድ የምትወዳደሩበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመሙላት በየሎቱ ኦርጅናሉንና ኮፒውን በሁለት ፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛ ቀን ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሁሉም ዕቃ ናሙና ሳምፕል ማንዋል ፎቶግራፍ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ከገዙት ጨረታ ሰነድ ውጭ ተሞልቶ የሚመጡ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
- ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት በ10ኛ ቀን በ 11፡30 ሠዓት ታሽጎ በ11ኛው የሥራ ቀን 3፡00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ዓለም ባንክ ጤና ጣቢያ በግልፅ ይከፈታል፡፡
- ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጮች ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለጨረታ የቀረበ ሳንፕል ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ባለው በሁለት ወር ውስጥ ሳንፕሉን ካልወሰዱ ለተቋሙ ገቢ ይደረጋል፡፡
- በሎት 2 ሳንፕል በካታሎግ ወይም በፎቶ ግራፍ አጉልቶ በሚያሳይ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ካላቀረቡ መወዳደር አይችሉም።
አድራሻ ፡- በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የአለም ጤና ጣቢያ ልዩ ቦታ ትሮፒካል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 011832-59-69
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የዓለም ባንክ ጤና ጣቢያ
