Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር
  • Address ደብረዘይት መንገድ ሳሪስ ከሚገኘው የድርጅቱ ሽያጭ ክፍል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 440 1913
  • Website
  • Deadline24 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office Machines And Computers

የኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኮምፒውተሮች፣ ታይፕራይተሮች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር


የሽያጭ  ጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  005/2017

 

የኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኮምፒውተሮች፣ ታይፕራይተሮች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፡-

  1. ደብረዘይት መንገድ ሳሪስ ከሚገኘው የድርጅቱ ሽያጭ ክፍል በመቅረብ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀን ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 -10፡00 ሰዓት ብቻ ነው፡፡
  3. ተጫራቾች ለሽያጭ የቀረቡትን ዕቃዎች እስከ ጨረታው መዝጊያ ጊዜ በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡00-10፡30 ድረስ በአክሲዮን ማህበሩ ንብረት ክፍል ውስጥ መመልከት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 15 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ድርጅቱ ለጨረታ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ያቀረቡትን የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO በማዘጋጀት በዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ ተካቶ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  6. ጨረታው ታኅሣሥ 15 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈተውም በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 0911 86-27-92 በመደወል መረዳት ይቻላል፡፡

ኢካፍኮ  አክሲዮን  ማህበር

Save Tender