Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ለም ሆቴል አካባቢ ኤም ኤ 11ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-13-42-08
  • Website
  • Deadline28 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 12 መቀመጫ ያለው ብዛት 1 ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ


የመኪና  ኪራይ  የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  03/2017

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 12 መቀመጫ ያለው ብዛት 1 ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።

በዚህ  መሰረት  ከዚህ  በታች  የተዘረዘሩትን  መስፈርቶች  የሚያሟሉ  ተጫራቾች  በጨረታው  እንዲሳተፉ  ይጋብዛል።

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ ቲን /Tin/ ሰርተፊኬት፤ ወቅታዊ ክሊራንስ እና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 5000.00 ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ለም ሆቴል አካባቢ ኤም ኤ ህንጻ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-07 ከፋይናንስና ክፍያ ዳይሬክቶሬት ክፍል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ለም ሆቴል አካባቢ ኤም ኤ ህንፃ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-03 የግዥ ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዋናውን እና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ሰዓት በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ 12ኛ ፎቅ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  5. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ለም ሆቴል አካባቢ ኤም ኤ 11ኛ ፎቅ እንገኛለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 011-8-13-42-08

የአዲስ  አበባ  ከተማ  አስተዳደር  ፕላንና  ልማት  ቢሮ

Save Tender

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግዥ

READ MORE
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለፕሮጀክት መስክ አገልግሎት አነስተኛ መኪኖች ኪራይ

READ MORE
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የዳምፕ ትራክ፣ ሲንግልና ደብል ካፕ መኪናዎችና አውቶቡሶች ኪራይ አገልግሎት

READ MORE