ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት ስር በአዳባ ወረዳ ልዩ ስሙ ገረምባሞ፣ ቢራሞ እና ለገ ሌሊሶ፣ በአርባ ጉጉ ዲስትሪክት በጉና ወረዳ ልዩ ስሙ ጃጅሮ፣ ምሬ፣ በመርቲ ወረዳ ልዩ ስሙ ጌተራ እና ሱፊ ሥር የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር:- 02/2017
ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት ስር በአዳባ ወረዳ ልዩ ስሙ ገረምባሞ፣ ቢራሞ እና ለገ ሌሊሶ፣ በአርባ ጉጉ ዲስትሪክት በጉና ወረዳ ልዩ ስሙ ጃጅሮ፣ ምሬ፣ በመርቲ ወረዳ ልዩ ስሙ ጌተራ እና ሱፊ ሥር የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- የግንዲላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና "TIN Number ያላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኝው ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የወጣበት ቀንን ጨምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
- ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈበት ቀን ትክከለኛ ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ አምስት ፐርሰንት (5%) በማስላት በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ ወይም (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 046-1-16-04-18/03-92 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት
የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
