የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት “የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ሕንፃ ውስጥ 64 እና ከዚያ በላይ የሚጠቀምበትን የቀጥታ እና የውስጥ ለውስጥ የስልክ መስመሮች፤ ቀፎዎች 1 ኬብሎችና ከስልክ መስመሮች ጋር የተገናኙ ብልሽቶች በሚያጋጥማቸው ጊዜ የጥገና ሥራና የቅድመ ብልሽት እና ድህረ ብልሽት ጥገና (ፕሪቬንቲቭ እና ኮሬከቲቭ ሜንቴናንስ) የሚሠራ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ኮንትራት ውል በማስፈረም ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት “የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ሕንፃ ውስጥ 64 እና ከዚያ በላይ የሚጠቀምበትን የቀጥታ እና የውስጥ ለውስጥ የስልክ መስመሮች፤ ቀፎዎች 1 ኬብሎችና ከስልክ መስመሮች ጋር የተገናኙ ብልሽቶች በሚያጋጥማቸው ጊዜ የጥገና ሥራና የቅድመ ብልሽት እና ድህረ ብልሽት ጥገና (ፕሪቬንቲቭ እና ኮሬከቲቭ ሜንቴናንስ) የሚሠራ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ኮንትራት ውል በማስፈረም ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾቹ በወር ከላይ ለተዘረዘሩት ስልኮች ጥገና እና አዲስ መስመር ዝርጋታ ምን ያህል እንደሚያስከፍል በታሸገ ኤንቨሎፕ የተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ዋጋውን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር በመክፈል ህጋዊ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- ተጫራቾቹ መ/ቤቱ ድረስ በግንባር መቅረብ ከሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ጋር የሥራውን ዓይነት በመነጋገር በወር የጥገና አገልግሎት ለመስጠት የተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የእጅ ዋጋ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ያሉትን ተከታታይ ቀናት ጠብቆ በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
- ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመቀበልም ሆነ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- ካዛንችስ ሲንቄ ባንክ ፊት ለፊት ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ካዛንችስ መብራት ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ
ስልክ ቁጥር 011 554 76 14/ 011 553 79 27
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን
