Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address ሰንዳፋ በኬ ከተማ አስተዳደር ዳሽን ባንከ ፊት ለፊት ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116860068
  • Website
  • Deadline22 Nov 2024, 10:30 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Metals And Metal Working

የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ፣ የማያገለግሉ አገልግሎት ድርጅት የማያገለግሉ ኬብሉ የመኪና ጎማዎች እና የማያገለግሉ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የማያገለግሉ አገልግሎት ድርጅት የማያገለግሉ ኬብሉ የመኪና ጎማዎች እና የማያገለግሉ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን

  1. የመስሪያ ቤት አድራሻ- ሰንዳፋ በኬ ከተማ አስተዳደር ዳሽን ባንከ ፊት ለፊት በሰንዳፋ በኬ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2:30-6:30 እና ከሰዓት 7:30-11:00 ሰዓት ብቻ ነው::
  3. የንብረቶቹን ሁኔታ እስከ ህዳር 12/2017 . ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2:30-6:30 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ 730-1100 ሰዓት ድረስ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለጸው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 13/2017 . በሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቢሮ ቁጥር 4 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ህዳር 13/2017 . ከጠዋቱ 4:30 ተዘግቶ በዕለቱ 445 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ መነሻ ዋጋ 1% የጨረታ ማስከበሪያ C.P.O በማዘጋጀትና ዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

Save Tender