Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተ/ሀ/ልማት ቢሮ
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462212413
  • Website
  • Deadline15 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እርሻና ተ/ሀ/ልማት ቢሮ የአደጋ ስጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽን ሎት 1.  የፕላስቲክ ሸራ እና 2. የብርድ ልብስ ግዥ ሎት 2. 1. የበቆሎ እና 2. የቦሎቄ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተ/ሀ/ልማት ቢሮ


የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እርሻና ተ/ሀ/ልማት ቢሮ የአደጋ ስጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽን

ሎት 1.1.  የፕላስቲክ ሸራ እና 2. የብርድ ልብስ ግዥ

ሎት 2. 1. የበቆሎ እና 2. የቦሎቄ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው::

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፡፡
  2. አቅራቢነትን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል::
  3. የተጨማሪ የእሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
  4. የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬትና መለያ ቁጥር ያለው::
  5. የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው የግብር ከፋይነት ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡
  6. የሚገዙ ዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ሁለት መቶ /200/ ብር ከፍለው መግዛት አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ አንድ ኦሪጅናልና ሁለት ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግና ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማጠቃለል ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ዕለት ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት እርሻና ተ/ሀ/ልማት ቢሮ ግዥ ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ቢሮ ቁጥር 56 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው ግዥ ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት በስልክ ቁጥር 0462212413 በመደወል ማግኘት ይችላሉ ፡፡

 

የሲዳማ  ብ/ክ/ መንግስት  እርሻና  ተ/ሀ/ ልማት  ቢሮ

Save Tender