በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው አስተዳደር ሥር ለሚገኙ መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የስብሰባ አዳራሽ ወንበር ፣ ዲስከበር ሞተር እና የእንስሳት መድኃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ወላይታ ዞን ጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው አስተዳደር ሥር ለሚገኙ መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የስብሰባ አዳራሽ ወንበር ፣ ዲስከበር ሞተር እና የእንስሳት መድኃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች:-
- በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ከመንግስት ግዥን ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፡፡
- ተጫራቾች የግብር ከፋይ ቁጥር /TIN/ያላቸውና የተጨማሪ/VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተመሰከረ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፉትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የሰነዱን ኦርጅናሉንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፖስታ) ሙሉ አድራሻቸውንና የፕሮጀክቱን ስም በመጥቀስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- በሰነዱ ላይ ሰረዝ፣ድልዝ እንዲሁም የማይነበብ ነጠላ ዋጋ የቀረበ ከሆነ ከጨረታው ውጭ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር/በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከመ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 02 መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋቸውን ሞልተው የድርጅታቸውን ህጋዊ ማህተም አድርጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ሰነድ ማስገባት ይቻላል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ ጨረታ ተቀባይነት አይኖረውም ሳይከፈት ለተጫራቹ ይመለስለታል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ሌሎች መገኘት የሚፈልጉ ባሉበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡ 16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ (የሥራ ቀን ካልሆነ) በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።ማሳሰቢያ፡- የጨረታውን ሂደት ተጫራቾች ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0913921119 ወይም 0913643576 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን
የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
