በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘአ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ሀብት ልማት ጽ/ቤት በወረዳው በሚገኙ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ውስጥ በ2017 በጀት አምስት (5) ጥልቀቱ 50 (ሃምሳ ሜትር) የሆነ የአጭር ጉድጓድ (shallow Well) ማስቆፈር ይፈልጋል፡፡
የአብቹና ኘአ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ሁበት ልማት ጽ/ቤት
የአጭር ጉድጓድ (Shallow Well)
ቁፋሮ ጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘአ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ሁበት ልማት ጽ/ቤት በወረዳው በሚገኙ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ውስጥ በ2017 በጀት አምስት (5) ጥልቀቱ 50 (ሃምሳ ሜትር) የሆነ የአጭር ጉድጓድ (shallow Well) ማስቆፈር ይፈልጋል፡፡
በዚሁመሰረት ፡-
1ኛ/ ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ እና የዘመኑ የታደሰ የቁፋሮ (drilling) ፒ.ኤል.ሲ. (PLC) የንግድ ፈቃድ ያለው ሆኖ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
2ኛ/ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው መሆን አለባቸው::
3ኛ/ ተጫራቾች ስለ ጨረታው ሙሉ ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የስራውን ዝርዝር (specification) የማይመለስ ብር ሶስት መቶ /300 ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በወረዳው ገቢዎች ጽ/ቤት በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
4ኛ/ ተጫራቾች በሰነድ የሞሉትን ዋጋ በኦርጅናልና ኮፒ ለብቻ ለብቻ በፖስታ በማድረግ አንድ ላይ ዋና ፖስታ ውስጥ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ የስራ ቀናት ወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
5ኛ/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር /ሰላሳ ሺህ ብር/ 30,000 በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6ኛ/ ጨረታው የሚከፈተው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በሃያአንደኛውቀንሆኖበዚያውቀንበ6፡00 ሰዓት ታሽጎ በ8፡00 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የስራ ቀን በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
7ኛ/ የዘርፉን የብቃት ማረጋገጫ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
8ኛ/ መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0116210270 መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብቹና ኘአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
