Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Oct 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office Machines And Computers

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ለመጀመሪያ  ጊዜ  የወጣ  የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር : - ESLSE/P&T/REQ/2024/35066

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት - ሶስት፡- የቢሮ መገልገያ ማሽኖች የጨረታ ግዥ፤

በዚህም መሰረት ፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የቫት የምስክር ወረቀት፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድረ-ገፅ (website) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት፤
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)፤
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ-ገጽ (WWW.ESLSE.COM) ላይ በERP SYSTEM በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር/ መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡
  6. የጨረታ ማስያዣ ሲፒኦ 50,000 ብር (ከንግድ ባንክ፣ ከህብረት ባንክ እና ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ብቻ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል፡፡
  7. ለሁሉም እቃዎች ድርጅቱ በሚያቀርባቸው የፍላጎት መግለጫ መሰረት የሚቀርቡ ይሆናል፡፡
  8. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 022-1-16-21-94 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና

ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል

Save Tender

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሎት1.የተለያዩ የህትመት ወረቀቶች፣ የተለያዩ ለህትመት የሚሆኑ ቀለሞች፣ ፎቶፎሊመር ፕሌት እና ኒሜራቶር በጨረታ አወዳድሮ መግ...

READ MORE
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማህበር የኮምፒውተርና ተዛማች እቃዎች ግዥ

READ MORE
የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB/06/2019 ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግል ታብሌቶችን ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

READ MORE