Tender Detail

Tender Details

  • Deadline11 Oct 2024, 9:58 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት፣ የስልጠና መርጃ፣ የፅህፈት እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች የማሽነሪ፣ የጀነሬተር እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች እና የፈርኒቸር (ቋሚ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች) ሲሆኑ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎
የ6ኛ ዕዝ ግ/ጨ/ቁጥር 01/2017 ዓ/ም

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ፡-

  1. የፅዳት፣ የስልጠና መርጃ፣ የፅህፈት እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
  2. የማሽነሪ፣ የጀነሬተር እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች
  3. የፈርኒቸር (ቋሚ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች) ሲሆኑ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚህ መሠረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ያላቸው፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀትና የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ከጠዋቱ ከ2:30 እስከ 6:00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ7:30 ሰዓት እስከ 11:00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሆለታ 6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በሚገኘው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት አየር ውሎ ጥቀምት 01/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሆለታ ሳዳሞ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት ቁጥር 2 ወታደራዊ መዝናኛ ክበብ ይከፈታል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስልክ ቁጥር 0913 932 120/ 0918 434 027/ 0913 634 562
በሀገር መከላከያ ሚ/ር
የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ ግዥ ክፍል

Save Tender