የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የጨው አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Dire Dawa University
Invitation to Bid
Lot 6 Procurement of የጨው አቅርቦት ግዥ
Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0014-2017-BID
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code:
- Code: 104000000
- Title: Food supplies
Lot Information
- Object of Procurement: Lot 6 Procurement of የጨው አቅርቦት ግዥ
- Description: Lot 6 Procurement of የጨው አቅርቦት ግዥ
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: Sep 20, 2024, 1:00:00 AM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: Oct 30, 2024, 12:30:00 PM
- Bid Opening Schedule: Oct 30, 2024, 12:30:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: Free of Charge:
Eligibility Documents:
Bid Security Amount: 15,000 ETB
Bid Security Form For MSE: Bank/Wire Transfer, Letter from Small and Micro Enterprise,
Bid Security From for Foreign Bidders: Bank/Wire Transfer,
Bid Security Form For Local Bidders: Bank Guarantee,
Notice:
- Terms and Conditions:
- በፍላጎቶች መግለጫ ለቀረቡት ዕቃዎች የዩኒቨርሲቲውን ዝቅተኛ መስፈርት ያሟላ እና ለያንዳንዱ አቅርቦት ላይ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ
- በጨረታ ግምገማ እኩል ነጥብ ያመጡ ሁለትና ከሁለት በላይ የሆኑ ተጫራቾች እኩል ነጥብ ቢያገኙ የመወዳደሪያ ሃሳብ የ2015 ዓ.ም ወይም 2016 ዓ.ም በዘርፍ አንድ የመልካም ስራ አፈፃጸም ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ከላይ የተጠቀሰው ሀሳብ እንደተጠበቀ ሆኖ በድጋሜ ተመሳሳይ የመወዳዳሪያ ሀሳብ ቢያቀርቡ አሸናፊው በእጣ የሚለይ ይሆናል፡፡
- ዩኒቨርሲቲው እንደአስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር እንዲሁም በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለአቅርቦቶቹ የሚሰጠው ዋጋ በክፍል 8 በልዩ የውል ሁኔታዎች 15.2 ላይ የተገለፀውን የዋጋ ማስተካከያ ታሳቢ ያደረገ መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጨራች ድርጅቶች የ2015 ዓ.ም እና የ2016 ዓ.ም በምግብ ሸቀጣ ሸቀጥ አቅርቦቶች ላይ የተገለፀ የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ያላቀረበ ተጫረች ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡
- የጨው አቅርቦት ላይ የሚጫረቱት ድርጅቶች አቅርቦቱን አዮዳይዝድ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅበታል ፡፡
- ከአነስተኛ ና ጥቃቅን ተደራጅተው የሚመጡ ተጫራቶች ካደራጃቸው ማህበር የታደሰ የተደራጁበት እና የጨረታ ማስከበሪያ ብሩ ተጠቅሶ ማስረጃ ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባችዋል፡፡
- በምድብ 2 እና 4 ላይ ላሉት አቅርቦቶች የማይቀሳቀስ የ1ዓመት የባንክ ማሳያ 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) ብር ከባንክ ደብዳቤ አፅፎ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- በምድብ 3 ላይ ባለው አቅርቦቶች 300,000.00 (ሶስት መቶ ሺህ) ብር የማይቀሳቀስ የ1ዓመት የባንክ ማሳያዣ ደብዳቤ አፅፎ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡
Address:
- Procuring Entity: Dire Dawa University
- Country: Ethiopia
- Town: Dire Dawa
- Street: Dire Dawa
- Room Number: 2nd Floor Room No 4
- Telephone: +251987347711
- Email: tasisakeneni@gmail.com
- Po Box:
- Fax: 3000
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d8cec9ba-eea3-408e-9a63-7119c3f886fe/open
