ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የሽሮ አተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Wolkite University (ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ)
Invitation to Bid
ሎት 52 ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የሽሮ አተር ግዥ
Procurement Reference No: WKU-NCB-G-0025-2017-BID
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code:
- Code: 104000000
- Title: Food supplies
Lot Information
- Object of Procurement: ሎት 52 ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የሽሮ አተር ግዥ
- Description: ሎት 52 ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የሽሮ አተር ግዥ
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: Oct 4, 2024, 3:30:00 AM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: Oct 10, 2024, 12:00:00 AM
- Bid Opening Schedule: Oct 10, 2024, 12:30:00 AM
Eligibility Requirements
Participation Fee: Free of Charge:
Eligibility Documents:
Bid Security Amount: 150,000
Bid Security Form For MSE: Letter from Small and Micro Enterprise,
Bid Security From for Foreign Bidders: Bank Guarantee,
Bid Security Form For Local Bidders: Bank Guarantee,
Notice:
- Terms and Conditions:
- ተወዳዳሪ ድርጅት የሽሮ አተር ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/CPO፤ ጥቃቅን አነስተኛ ለሆኑ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት 150,000(አንድ መቶ ሃምሳ ሺ ብር) የብር መጠን የተጠቀሰበት የዋስትና ደብዳቤ ላይ የጨረታው ሎት ተጠቅሶ ጊዜ ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- አሽናፊው ድርጅት ዕቃውን ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው መጋዘን ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት::
- እቃዉን የሚራገፍበት ወጪ አሽናፊው ድርጅት የሚሸፍን ይሆናል፡፡
- በናሙና የወደቀ ድርጅት ወደ ፋይናንሻል የማያልፍ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Address:
- Procuring Entity: Wolkite University
- Country: Ethiopia
- Town: Wolkite
- Street: Gubere
- Room Number: Ground
- Telephone: +251913345422
- Email: kebedworkneh@gmail.com
- Po Box:
- Fax: 011
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
