አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ሀርድ ኮር ድንጋይ ለምርምር ማዕከል ጨንቻ ለግርጫ የከብቶች በረት ግንባታ ሥራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ
Invitation for Bid
Purchase Requisition of (ሀርድ ኮር ድንጋይ ለምርምር ማዕከል ጨንቻ ለግርጫ የከብቶች በረት ግንባታ ሥራ)
Lot Information
- Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0508-2016-PUR
- Object of Procurement: Purchase Requisition of (ሀርድ ኮር ድንጋይ ለምርምር ማዕከል ጨንቻ ለግርጫ የከብቶች በረት ግንባታ ሥራ)
- Description: ጥራቱንና መጠኑን በተበቀ መልኩ የአንዱን ሲኖ ዋጋ ድንጋይ ተሞልቶ እና በቀረበው ዝረዝር መግለጫ መሠረት መቅረብ አለበት ማሣሰቢያ ፡- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ ማቅረብ ያለበት ጨንቻ ግርጫ ምርምር ማዕከል ዕቃ ግምጃ ቤት ማስከብ ይኖርበታል፡፡
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Procuring Entity: Arbaminch University
- Clarification Request Deadline: Aug 12, 2024, 8:30:00 AM
- Bid Submission Deadline: Aug 12, 2024, 10:00:00 AM
- Terms and Conditions:
- ጥራቱንና የወቅቱንና የገባያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ጨንቻ ግርጫ ምርመር ማዕከል ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ፡፡
- ማሣሰቢያ ፡- በተለይ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ እና የሚያስረክቡበትን ቦታ በአፅኖት ተመልክቶ ዋጋ መሙያው ላይ መሙላት አለበት፡፡
- ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
- የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡
