የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚሰጡ ገልባጭ መኪኖች በግልፅ ጨረታ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Ababa City Roads Authority (የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን)
የጨረታ ማስታወቂያ የገዥው መለያ ቁጥር፡
አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/001/2017
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚሰጡ ገልባጭ መኪኖች ከዚህበታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሠረት መስፈርቱን ከሚያሟሉ አከራዮች በግልፅ ጨረታ ተከራይቶ ማሰራትይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የመኪናውዓይነት |
ብዛት |
የስሪትዘመን |
የተሽከርካሪውየመጫንአቅም |
ጨረታውፀንቶየሚቆይበትጊዜ |
የጨረታመዝጊያቀንናሰዓት |
የጨረታመክፈቻቀንናሰዓት |
የጨረታማስከበሪያመጠን |
|
1 |
የገልባጭመኪናኪራይ |
95 |
እ.ኤ.አ2013 እናከዚያበላይ |
≥ 12m3 |
60 ቀን |
ነሐሴ14 ቀን2016ዓ.ምከሰዓት8:00ሰዓት |
ነሐሴ14 ቀን2016ዓ.ምከሰዓት8:30ሰዓት |
10,000.00/አስር ሺህብር/ለ1ገልባጭ |
ስለዚህ፣
1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴትታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብርየከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረ ገፅ(WWW.PPA.gov.et ) መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ገልባጭ መኪኖችየባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ (ውልና ማስረጃ) የተረጋገጠየባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ውክልና ማቅረብ የሚችሉ ስለመሆኑ በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 (ስድስት) አባሪሁለት በቀረበው ቅፅ መሰረት በማረጋገጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ ከላይ እስከ ተጠቀሰበት ቀን ድረስ ባሉትየስራ ቀናት ከባለሥልጣኑ መ/ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መውሰድይችላሉ፡፡
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ Certified payment (CPO) ወይምከታወቀ ባንክ የቀረበ የባንክ ዋስትና ከሆነ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያመጠን ተጫራቾች ባቀረቡት የመኪና ብዛት መጠን የሚወሰን ሲሆን ተጫራቾች ለበርካታተሽከርካሪዎች የሚወዳደሩ ከሆነ የተሽከርካሪው ብዛት በ10,000.00 ብር ተባዝቶ የሚያስዙት የጨረታማስከበሪያ ዋስትና አጠቃላይ መጠን ከብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) መብለጥ የለበትም፡፡ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለ120 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፡፡
4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥማስገባት አለባቸው፡፡
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎበተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት ይከፈታል፡፡
ለስልጣን መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ሳርቤት ፑሽኪን አደባባይ ሳይደርስ
ስልክ ቁጥር፡-011-3-72-28-25/15/
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን
