ቴዎሜድ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የአውሮፓ ስሪት የሆኑና የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ማቀነባበሪያ ማሽኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ቴዎሜድ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ማቀነባበሪያ ማሽነሪ የሽያጭ የጨረታ
ቁ/001/11/2016
ቴዎሜድ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የአውሮፓ ስሪት የሆኑና የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ማቀነባበሪያማሽኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ማሽነሪዎቹን ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሽኖቹን ባሉበት ቦታ በመሄድ መመልከትና የጨረታ ሰነድበመውሰድ የሚገዙበትን ዋጋ ይህ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮበአሥር ተከታታይ ቀናት ውስጥ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማሽነሪዎቹ በሚገኙበት መጋዘን ማቅረብ ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር +251 98 227 8888 በመደወል መጠየቅ ይቻላሉ::
ቴዎሜድ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
