Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise (የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት) (ኢኢግልድ)
  • Address በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ፒያሳ ከሊፋ ህንፃ አካባቢ በስተ ሰሜን አቅጣጫ የባቡር ሃዲዱን ተሻግሮ ወደ አራት መንታ በሚወስደው መንገድ ጣልያን ሰፈር (የቀድሞ ጅንአድ መ/ቤት) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111281529
  • Websitehttp://www.eiide.com.et/web/guest/about-us
  • Deadline10 Aug 2024, 12:05 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት፣ሩዝ፣ፓስታና ማካሮኒ፣የፎም ፍራሽ ትራስ፣የብርድ ልብስ፣አንደኛ ደረጃ መደበኛ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣የግድግዳና ቆርቆር ሚስማር፣የአርማታ ብረት፣የግድግዳ ቀለም፣የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ፈሳሽ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና እና የፕሪንተር ወረቀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise (የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት) (ኢኢግልድ)


የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት

 የሸቀጥ ግዥ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ (ቁጥር 001/201)

ድርጅታችን በኢትዮጵያ የወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ፤

1. አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት (Fortified wheat Flour)

2. ሩዝ

3. ፓስታና ማካሮኒ

4. የፎም ፍራሽ ትራስ

5. የብርድ ልብስ

6. አንደኛ ደረጃ መደበኛ የቤት ክዳን ቆርቆሮ

7. የግድግዳና ቆርቆር ሚስማር

8. የአርማታ ብረት

9. የግድግዳ ቀለም

10. የልብስ ማጠቢያ ሳሙና

11. ፈሳሽ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና

12. የፕሪንተር ወረቀት በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

1. ለስንዴ ዱቄት ፣ ፓስታና ማካሮኒ ፤ ብርድልብስ ፤ የፎም ፍራሽና ትራስ ፣ የግድግዳና የቆርቆሮ ሚስማር ፤ አንደኛ ደረጃ ቆርቆሮ ፣ የአርማታ ብረት ፤ የግድግዳ ቀለም ፣ ፈሳሽ የልብስ ማጠቢያ እና የልብስ ማጠቢያ ሳሙና አምራች/ፋብሪካ ብቻ እንዲሁም ለተቀሩት ምርቶች አምራች አስመጪና አከፋፋይ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡

2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ የንግድ ማዝገባ ፈቃድ ፣ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ የተመዘገቡ፣ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሠርቴፍኬት እና የግብር ክሊራንስ ያላቸው መሆን ይገባቸዋል፡፡

3. ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ቢስ መብራት ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስርያ ቤት የኢዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

4. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ዋስትና (ለእያንዳንዱ ምርት በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው መሰረት) ለብቻው በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

5. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መወዳደሪያ ዋጋቸውን (financial) እና ከላይ ከተጠቀሱት ህጋዊ ሠነዶች (technical) በተለያየ የታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጅናል እንዲሁም አንድ ኮፒ በማድረግ እስከ ነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሠዓትድረስ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

6. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በተመሳሳይ ነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡10 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መዝጊያ ሰዓቱ በኋላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት

 ስልክ ቁጥር 0111-28-15-29

Save Tender