የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ተሽከርካሪና ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት
የተሽከርካሪ ግዥ ግልጽ ጨረታ
የጨረታ ቁጥር አመሥድ 02/2017
ድርጅታችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጹትን ተሽከርካሪና ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩአቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተሽከርካሪው አይነት |
ብዛት |
ተሽከርካሪዎቹየሚቀርቡበት ቦታ |
ምርመራ |
|
1 |
Low Bed Truck |
01 |
አዲስ አበባ ማስተባበሪያቢሮ |
|
|
2 |
Mobile Conceret Batching Plant |
01 |
አዲስ አበባ ማስተባበሪያቢሮ |
|
ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለጹትን የጨረታ መወዳደሪያ መስፈርቶችን የሚያሟላ ማንኛውም አቅራቢ ድርጅትበጨረታው መወዳደር ይችላል፡፡
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የተ.እ ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይነት ምዝገባሰርቲፊኬት ቁጥር እና ግብር ስለመክፈላቸው የግብር ክሊራንስ ሰርተፍኬት ያላቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ሲ.ፒ.ኦ ወይም ያለቅድመ ሁኔታ እንደተጠየቀ የሚከፈል ባንክጋራንቲ የተ.እ.ታክስን ጨምር ለእያንዳንዳቸው ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺ ብር) ለሁለቱ ከሆነ1,000,000.00 (አንድ ሚሊየን ብር) ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ90 ቀን የሚቆይ ማስያዝአለባቸው፡፡
- መ/ቤቱ አሽናፊውንተጫራች ድርጅት በሚመርጥበት ጊዜ የተሽከርካሪዎችን መጠን እንደአስፈላጊነቱእስከ 50% ሊጨምር ይችላል፡፡
- ተጫራቾችከላይበሰንጠረዥለተገለጹት ተሽከርካሪዎች አስፈላጊ መረጃዎችን መጥቀስ እና ማያያዝአለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ማለትም የዋጋ መሙያ ሰነዳቸውን ኮፒ እና ኦርጅናል ለየብቻ አንዲሁም የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዳቸውን ማለትም የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ ሰርተኬት እና ሌሎች የተሽከርካሪዎችን የቴክኒካል ሰነዶችን እና ሌሎች አስፈላጊዶክመንቶችን ኮፒ እና ኦርጅናል ለየብቻ በተጨማሪም የጨረታ ማስከበሪያቸውን ለብቻ በፖስታ አድርገውበአንድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናትውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ባሕርዳር ከተማ ከሚገኘው ዋና መ/ቤታችን አማራ መንገድ ሥራዎችድርጅት አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ፊት ለፊት ግዥ ኬዝ ቲም ቢሮ በመቅረብ ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥንውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በ20ኛው ቀን ከረፋድ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ (ታሽጎ) በዚሁ ቀን 4:30 ይከፈታል፡፡ ይሁን እንጂ20ኛው የመክፈቻ ቀን ከድርጅታችን የሥራ ሰዓት ውጪ ከሆነ አና የመንግሥት ካላንደር የሚዘጋው ከሆነበቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- በጨረታው ለተገለጹት እቃዎች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈልከድርጅታችን ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 23 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የድርጅታችን የቴክኒካል ገጽ ሰነድ ከፋይናንሻል መሙያ ሰነድ ጋር ይያያዛል፡፡
- አሸናፊ ድርጅቱ ውል ከተዋዋሉበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሶስት ወር ውስጥ Low Bed Truck Mobile እናconcert Batching Plant አዲስ አበባ ከሚገኘው ማስተባበሪያ ቢሮችን ድረስ መቅረብ አለበት፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-3576 መደወል ይችላሉ፡፡
የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት
