የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ
የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ
ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016
|
ተ.ቁ |
የጨረታ አይነት እና ደረጃ(Grade) |
ደረጃ (Grade) |
ሰነድ መሸጫዋጋ (የማይመለስ)በብር |
የጨረታ መዝጊያና ቀንና ሰዓትመክፈቻ |
||
|
የመዝጊያ ቀን |
የመዝጊያ ሰዓት |
የመክፈቻሰዓት |
||||
|
1 |
የዋና መ/ቤት(B+G+9)ቭህንፃ የማማከርአገልግሎት ግዥ |
1 |
500
|
ነሐሴ 7/2016 |
4:00
|
4:30
|
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሰረት አማካሪ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራትይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ፡-
- ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ቫት እና ቲን ያላችሁና የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ እና ከኮንስትራክሽን ሚኒስቴርለ2016 ዓ.ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ እንዲሁም ከገቢዎች ሚ/ር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉበተጨማሪም በመንግስት የግዥ ኤጄንሲ በአቅራቢዎች ሊስት የተመዘገቡ ተጫራቾች ዘወትር በሥራሰዓት ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ ኢማ አጠገብ የቀድሞው እርሻ መሣሪያዎችና ቴክኒክ አገልግሎት ኢማ ግቢየኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 110 ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥየተጠቀሰውን ብር ብቻ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው በተዘጋጀው ሰነድ ላይ የሚሞሉት የነጠላ ዋጋ ብቻ በግልፅ የሚታይና ስርዝ ድልዝየሌለበት መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና (ለ120 ቀናት የሚቆይ) ማስከበሪያ 500 ሺህ ብር በሲፒኦ ወይም በባንክጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ዋስትናው ለብቻው በአንድ ፖስታ ውስጥተደርጎ ከኦርጂናል ቴክኒካል ሰነድጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታ ዋጋ ለ120 ቀናት የጸና ይሆናል።
- ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው ዶክመንት መሰረት ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፒ እንዲሁምፋይናንሽያል በተለያዩ ፖስታ በማድረግ ፋይናንሽያል ሰነዱ ዋና እና ኮፒ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕአድርገው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ::
- እያንዳንዱ ጨረታ የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በተገለፀውመሰረት ሆኖ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽየቴክኒካል ጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል ።
- ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-
ስልክ 0114-70-90-95/011 442-07-97/0114-42 36 08
ፋክስ 0114 42 1312
አዲስ አበባ /ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
