ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይምየአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
|
የተበዳሪስም |
አበዳሪውቅርንጫፍ |
የአስያዥስም |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋብር |
ጨረታው የሚካሄደበት |
|||||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታቁጥር |
የቦታስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
|||||
|
ወ/ሮሰብለሽመልስ |
ወለቴ |
ሰብለሽመልስ |
ሰብለ
|
08 |
LS/7187/199
|
160 ካ.ሜ
|
G+1 መኖሪያቤት
|
3,730,393.00
|
ነሀሴ 23/2016ዓ.ም |
4:00-6:00
|
መኖሪያ ቤትግቢውስጥ |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንከ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታውዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን ና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውርጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መከፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግንጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ ፤ ባይገኙ ጨረታውበሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011-3-54 0466 እና 011-3-540 237 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ
