የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪ በቦረና ዞን ታልታሌ ወረዳ በታልታሌ ሆስፒታል የሚገኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ብሔራዊ
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 02/2017
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የኦሮሚያጤና ቢሮ ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪ በቦረና ዞን ታልታሌ ወረዳ በታልታሌሆስፒታል የሚገኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ሰነዱንመግዛት የምትችሉ ሲሆን፣
- የኤጀንሲው አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ሳርቤት ከፑሽኪን አደባባይ ወደ ቄራ በሚወስድ መንገድ ጨፌ ኦሮሚያጽ/ቤት ሳይደርስ ቤተልሔም ህንጻ ከሚገኘው የኤጀንሲው የግዢ ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደርዳይሬክቶሬት አንደኛ ፎቅ በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30- 6፡30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30–11፡00 ሰዓት ብቻ ነው፡፡
- የንብረቶቹን ሁኔታ እስከ ነሐሴ 21ቀን 2016 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 ሰዓት እናከሰዓት በኋላ ከ7፡30-11፡00 ሰዓት ድረስ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለፀው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለያንዳንዱ ጨረታ መነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት ከመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ C.P.O በማዘጋጀትና ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀንጀምሮ እስከ ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ ም ከጠዋቱ 5፣15 ድረስ በኤጀንሲው ጽ/ቤት ለጨረታው በተዘጋጀውሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ5፡15 ተዘግቶ በዕለቱ በ5፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
CPO ለማሰራት በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲOromia Public Procurement & Property Disposal Agency
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 01-11-23-68-21/011-1236-827
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና
ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ
ፊኒፊኔ
