የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍታብሔር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍታብሔር ዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን
የጨረታ ማስታወቂያ
አፈ ከሳሽ ስማቸው አስፋው እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ፍታለው እንዷለም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክርጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነው በምስራቅ የሊዝ ቦታ በምዕራብ መንገድ በሰሜን ጌትሽ መሰል በደቡብብርሃኑ መካከል ተዋስኖየሚገኘውና ፋይል ቁጥር በፋ-258እና በካርታከአባ/4404/08 የሆነውን በአዴት ከተማአስ/ር ቀበሌ 05 የሚገኝ 180 ካ/ሜትር የመኖሪያ ቤት በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ መጫረት የሚፈልግ በመነሻዋጋው 487,476.65 / አራት መቶ ሰማኒያ ሰባት ሺህ አራት መቶ ሰባ ስድስት ብር 65/100 ሳንቲም በጨረታይሸጣል፡፡
ለጨረታ የሚውለው ቤት ከአሁን በፊት የአፈ/ተከሳሽ የብር 400,000 (አራት መቶ ሺህ ብር) ከአባይ ባንክተበድሮ ያልመለሰው ገንዘብ እስከ ሀምሌ 03 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ 113,874.07 (አንድ መቶ አስራ ሶስት ሺህስምንት መቶ ሰባ አራት ብር ከ07/100 ሳንቲም) ያልተከፈለ እዳ ያለበት መሆኑን አውቃችሁ ነሀሴ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት-6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝና በመመዝገብ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታአሸናፊ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ 85/ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል፡፡
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍታብሔር
ዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን
