Tender Detail

Tender Details

  • Deadline02 Aug 2024, 11:17 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች እና ባንኩ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ቋሚ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥርWB/SCM/113/24

ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች እና ባንኩ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ቋሚ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሎት-1 ባንኩ ለሰጠው ብድር በዕዳ ማካካሻነት የያዛቸውንብረቶች

ሀ. አውቶቡስ እና የጭነት/ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች

ተ.ቁ

የሰሌዳ ቁጥር

የተሽከርካሪዉ አይነት

ሞዴል

የስሪት ዘመን

የተሰራበት ሀገር

የሞተርች ሎታ

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መነሻ ዋጋ ብር

1

አአ-03-16107

አውቶቡስ

F94HB

2000

ቮልስ/ስዊድን

 

450,000.00

2

ኢት-03-33532

የጭነት/ገልባጭ

K4D6F

2006

ዳዉ ኮሪያ

11050 ሲሲ

1,336,000.00

3

ኢት-03-33518

የጭነት/ገልባጭ

K4D6F

2006

ዳዉ ኮሪያ

11050 ሲሲ

1,336,000.00

4

ኢት-03-33519

የጭነት/ገልባጭ

K4D6F

2006

ዳዉ ኮሪያ

11050 ሲሲ

1,436,000.00

5

ኢት-03-33531

የጭነት/ገልባጭ

K4D6F

2006

ዳዉ ኮሪያ

11050 ሲሲ

1,436,000.00

6

ኢት-03-33514

የጭነት/ገልባጭ

K4D6F

2006

ዳዉ ኮሪያ

11050 ሲሲ

1,436,000.00

7

ኢት-03-33525

የጭነት/ገልባጭ

K4D6F

2006

ዳዉ ኮሪያ

11050 ሲሲ

1,336,000.00

8

ኢት-03-33511

የጭነት/ገልባጭ

K4D6F

2006

ዳዉ ኮሪያ

11050 ሲሲ

1,036,000.00

9

ኢት-03-33513

የጭነት/ገልባጭ

K4D6F

2006

ዳዉ ኮሪያ

11051 ሲሲ

936,000.00

10

ኢት-03-33517

የጭነት/ገልባጭ

K4D6F

2006

ዳዉ ኮሪያ

11050 ሲሲ

1,936,000.00

ለ. ማሽነሪዎች /ዊል ሎደርና ልዩ ተንቀሳቃሽ የሲሚንቶ ማቡኪያ

ተ.ቁ

የሰሌዳቁጥር

የተሽከርካሪዉአይነት

ሞዴል

የስሪትዘመን

የተሰራበትሀገር

የሞተርችሎታ

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎መነሻዋጋብር

1

ሥከ-DZ-1127

ዶዘር

D8R 

2014

YTO

14.6L

20,000,000.00

2

ሥከ- LD-0605

ዊል ሎደር

ZL50F

2008

YTO

217HP

2,636,000.00

3

ኢት-03-51905

ልዩተንቀሳቃሽ/ የሲሚንቶማቡኪያ

2AD260T31B

2005

ስፔን

310HP

1,936,000.00

4

ኢት-03-51109

ልዩተንቀሳቃሽ/ የሲሚንቶማቡኪያ

MP260E31HB

2000

ጣልያን

310HP

 

1,336,000.00

ሐ. ሀዩንዳይ ሚኒባስ

ተ.ቁ

የሰሌዳ ቁጥር

የተሽከርካሪዉ አይነት

ሞዴል

የስሪት ዘመን

የተሰራበት ሀገር

የሞተር ችሎታ

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎መነሻ ዋጋ ብር

1

አአ -03-A85908

አውቶቡስ/ሚኒባስ

H1

2016

ኮሪያ ሃዩንዳይ

2359 ሲሲ

3,500,000.00

መ.ሕንጻ

ተ.ቁ

የንብረቱ ዓይነት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የመነሻ ዋጋ ብር

ቤቱ/ሕንፃው ያረፈበት ቦታ በካ.ሜ

ይዞታው ጠቅላላ ስፋት

ከተማ

ክ/ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

የቦታው ልዩ ስም

1

መኖሪያ ቤት ቤዝመንት፣ምድር ቤት እና ሰርቪስ

አለታ ወንዶ

 

ጨፌ ቀበሌ

ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ

4,530,826.40

ቤዝመንት 47.17 ምድር ቤት 110.24 ካ.ሜ

ሰርቪስ ቤቱ 36 ካ.ሜ

474.38ካ.ሜ

2

G+2 ለንግድ የሚያገለግል ሕንፃ

ሲዳማ ሀገረ ሰላም

ሁላ ወረዳ

ሰቻ ቀበሌ01

ማዕድን አካባቢ

10,725,626.37

ምድር ቤት180.33 ካ.ሜ 1ኛ ፎቅ 176.87  2ኛ ፎቅ 162.52

414.73 ካ.ሜ

3

የንግድ ቤት

ሾኔ

 

አረንቻ

ሾኔ ገበያ

5,563,981.43

መጋዘን 390.6 ካ.ሜአዲስ መጋዘን 129.6 ካ.ሜ

622.6 ካ.ሜ

4

G+0 መኖሪያ ቤት

ጋምቤላ

ጋምቤላ

05

ኢሚግሬሽን አካባቢ

3,262,859.68

88.35 ካ.ሜ እና 100.78 ካ.ሜ

548 ካ.ሜ

5

G+4 መኖሪያ ቤት ጅምር ሕንፃ

አዲስ አበባ

ለሚ ኩራ

ወረዳ 04

ቦሌ አራብሳ በሻሌ ዉሀ ታንከር

38,964,964.71

167 ካ.ሜ

250ካ.ሜ

 

6

G+1 መኖሪያ ቤት ሕንፃ

አዲስ አበባ

አቃቂ ቃሊቲ

ወረዳ 07

 

11,970,752.74

ምድር ቤት108.46 ካ.ሜ 

1ኛ ፎቅ 104.71 ካ.ሜ

232ካ.ሜ

 

ሎት-2 ባንኩ ቀደም ሲል ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ቋሚ ንብረቶች

1. ሰርቨር

2. የቢሮ ማሽኖች እና ሌሎችም

3. ፈርኒቸር

ሰርቨር

 

ዴል Power Edge T310 ፣ ኤች ፒProliant  ML 350፣

ኤች ፒProliant  ML110 DAT 72 ፣ ኤች ፒP DAT 72 UB ፣

ኤች ፒProliant  DL380 G5 ፣ ዴል Power Edge 2850 ፣ 

ዴል Power Edge 2950 ፣ ዴል Power Edge 400 CS ፣ 

ኤች ፒUltrim 448 ፣ኤች ፒProliant DL 580 G4 እናDell Power Edge 830፣ራኪንግ ዊዝ ኬቪኤም ስዊች

 

ሎት ሀ- ታይፕ ራይተር፣  ኤሌክትሮኒክካልኩሌተር፣የጥበቃ መፈተሻ የብር መቁጠሪያማሽን ፣ዶላር ዲቴክተር ኤክስጄንጅ ሬት ቦርድ እና ፋክስ ማሽን፣  ፎቶኮፒ ማሽን፣

የተለያዩ የእንግዳ እናተሽከርካሪ ወንበሮች፣ ባለ 3መቀመጫ ወንበር ድሮወር፣ላይብረሪ ሸልፍ ፣ ኮት መስቀያ፣ የኮምፒዩተር ማስቀመጫ፣ ፋይሊንግ ካቢኔት ፣ የተለያየ መጠን እና አይነት ያላቸው ጠረጴዛዎች  ፣ኤቲኤም ሼድ የካውንተር ፍርስራሽ፣ ቨርቲካል ብላይንድ፣የኮፒና የታይፕ ራይተር ማስቀመጫ ጠረጴዛ፣እና ሌሎችም

 

ሎት ለ-  ጀነሬተር


ማሳሰቢያ

1- ተሽከርካሪዎቹ የሚገኙት መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ የምርት ማስቀመጫ መጋዘን ግቢ ሲሆን አድራሻው ከቃሊቲየመኪና ማሰልጠኛ ፊት ለፊት ከ CCRDAአለፍ ብሎ በሚያስገባው መንገድ ከዴልታ ማደያ ፊት ለፊት ነው። ተሸከርካሪዎቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾችአስቀድመውየባንኩዋናመ/ቤት8ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር ክፍል በአካል አልያም በስልክ ቁጥር 011-5-54 80 62 በመደወልና በመመዝገብ ባንኩ በሚያወጣው መርሐ-ግብር መሰረትተሽከርካሪዎቹ የሚገኙበትንሁኔታመመልከትይችላሉ፡፡ 

ያገለገሉ የባንኩ ቋሚ እቃዎች የሚገኙት የባንኩ ዋና ግምጃ ቤት ከሚገኝበት አቃቂ አለም ባንክ አካባቢከባምቢስሱፐርማርኬት ፊት ለፊትተራነዳጅማደያጎንየሚገኘውባህሩንመጋዘንውስጥሲሆን እቃዎቹን ሐምሌ 24, 25, 30,ነሐሴ 1እና2 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ እስከ ቀኑ 9፡30 ሰዓት ድረስ መመልከት ይችላሉ፡፡

2-    ተጫራቾች የመረጡትን ንብረት ለመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል እንዲሁም ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ የንግድ ሕንጻዎች፣ተሽከርካሪዎች፣ ማሽነሪዎች እና ያገለገሉ የባንኩ ቋሚ ንብረቶች ከቫት በፊት ወይም ከቫት በኋላ መሆኑን መግለጽ አለባቸው። የሚሰጡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ከጎኑ በተጫራቹ መፈረም አለበት።

3-   ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል። የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ የመንግስት ቀረጥና ታክስ እንዲሁም ማንኛውም ተሽከርካሪ ነክ ተዛማጅ ወጪዎችን ይሸፍናል።

4-   የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ሰነድ የባንኩ ዋና መ/ቤት ወጋገን ሕንጻ8ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር ክፍል ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የግብር መክፈያ ቁጥር (TIN) ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

5-   ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ንብረቱን የሚገዙቡትን ዋጋ ከቫት በፊት ¼ኛ (ሃያ አምስት በመቶ) ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ሰነድ ጋር በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከነሙሉ አድራሻቸው እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2016 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋናመ/ቤት ወጋገን ሕንጻ 8ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር ክፍል በመቅረብ ለሎት 1 ወይም ለሎት 2 ተለይቶ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ ላይ የተጫራቹ ስም፣ፊርማ እና ስልክ ቁጥር መጻፍ አለበት። ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ሳጥን መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚደርሱ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

6-  ተጫራቾች የመጫረቻዋጋ በቀላሉ በሚጠፋ ወይም በእርሳስ መሙላት የለባቸውም።

7-  በሎት 1 ሀ እና ለ የተጠቀሱት ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎቹ ከቀረጥ ነፃ የገቡ እና ቀረጥ ያልተከፈለባቸው ናቸው።

8-   ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ነሐሴ 3 ቀን፣2016 ዓ.ም. የሎት 1 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የሎት 2 ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓትተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወጋገን ባንክ አ.ማ. ዋና መስሪያ ቤት ሕንጻ 9ኛወለል ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

9-   አንድተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም። ማንኛውም ተጫራች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ተካፋይ ሆኖ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከተከፈተ በኋላ የሰጠውን ዋጋ መለወጥ ወይም ማሻሻል አይችልም፤ተጫራቾች ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከተከፈተ በኋላ ከውድድሩ ሊወጡ አይችሉም፡፡

10-  የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አሸናፊ አሸናፊነቱን ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 10 (አስር) ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቶቹን የማንሳት ግዴታ አለበት። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገንዘቡን ገቢ የማያደርግ ተጫራች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡

11-   በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ለተሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ግምገማ ውጤት ከተገለጸ በኋላ ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ይመለስላቸዋል።

12-    ባንኩ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5-548062 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
RasMekonnen Street, Wegagen Tower P.O.Box: 1018, Addis Ababa, Ethiopia
Website: www.wegagen.com  Email: info@wegagen.com  SWIFT: WEGAETAA

Wegagen Bank

Save Tender