ዲሪባ ደፈርሻ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ዲሪባ ደፈርሻ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ
ቁጥር ዲደጠሥተ -001/2016
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ዲሪባ ደፈርሻ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ከታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮመሸጥ ይፈልጋል::በመሆኑም ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራጮቾችመወዳደር ይችላል።
የተሸከርካሪዉ መግለጫ
|
ተ.ቁ |
የተሸከርካሪዉ ዓይነት |
የነዳጅዓይነት |
የሰሌዳቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የሻንሽ ቁጥር |
|
1 |
Iveco turbo (Half-Crane) |
ናፍታ |
3-50531ኢት |
8460211020006241 |
ZCFA14LJ004103414 |
|
2 |
Isuzu Forward (Dump Truck) |
ናፍታ |
3-49983አአ |
6HH-218887 |
FRR33D2-3002246 |
|
3 |
Fiat panda Automobile |
ቤንዝን |
3-89018አአ |
*4441913* |
ZFA16900001176528 |
|
4 |
Toyota DX |
ቤንዝን |
3-43819አአ |
2E-0352239 |
JT1E0EE8005040817 |
1. በጨረታዉ መሳተፊ የሚፈልግ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ማስረጃ (Tax cledance certificate) የታደሰየንግድ ፊቃድ እና የግብር ክፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለዉ::
2. በዚህ ጨረታ ለመሳተፊ ፍላጎት ያለዉ ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለትመቶ ) በመግዛት መሳተፊ ይችላል።
3. ተሽከርካሪዎቹን ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣ ቀን በኋላ ለሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ከጦዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት መመልከት እና ጨረታዉ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።
4. ከሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ቦኋላ በሚቀጥለዉ የመጀመሪያ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓትገብቶ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ጨረታዉ ይከፈታል።
5. ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ሰነዱ ከመከፈቱ በፊት 10 ፕርሰንት (አስር በመቶ) በባንክበተረጋገጠ ክፍያ ተዕዛዝ/ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በባንክ ጋራንት ማስያዝ አለባቸዉ።
6. ጫረታዉን ያላሸነፈ ተጫራች ያስያዙት የጨረታዉ ማስከበሪያ ወዲያዉኑ ይመለስላችዋል።
7. አሸናፋዉ ተጫራች ተሸከርካሪዉን ከማንሳቱ በፊት ሙሉ በሙሉ ክፍያዉን ፈፀሞ በአስር (10) ቀናት ዉስጥንብረቱን ማስነሳት አለባት።
8. ድርጅቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ተጫራቾች ለሚኖራቸዉ ጥያቄ በስልክ ቁጥር 09 13 850 587 ወይም 09 13 093 487 በመደወል መረጃማግኘት ይችላሉ::
አድራሻችን፡- ቃሊት ወረዳ 5 ወደ አንበሳ ገራዥ የሚወስደዉ መንገድ 2 ኪ.ሜ ገባ ብሎ::
