Tender Detail

Tender Details

  • Company ሠላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንደስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ድርጅት
  • Address , Phone: 0993803449
  • Website
  • Deadline02 Aug 2024, 11:03 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ሠላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንደስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ድርጅት የተለያዩ ለበር ፤ ለኪችን ፤ ለቁምሳጥን የሚሆኑ እጀታዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ሠላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንደስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ድርጅት


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

ጨ.ሰ.ቁ.0003/24

ሠላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንደስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ድርጅት የተለያዩ ለበር ፤ ለኪችን ፤ ለቁምሳጥን የሚሆኑ እጀታዎች በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ስለሆነም ማንኛውም በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ተወዳድሮ  ለመግዛት  የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ የተዘጋጀውን  የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ  ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎  ከወጣበት ቀን 20/11/2016 ጀምሮ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው እስከሚዘጋበት ቀን 02/12/2016 ድረስ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል ከድርጅቱ ሽያጭ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

 

ተ.ቁ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አይነት ሰነድ የሚመለስበት የመጨረሻ ቀን  የመክፈቻ ቀን
1 የተለያዩ  እጀታዎች 02/12/2016 ከቀኑ 8፡00 ድረስ 02/12/2016 ከቀኑ 8፡30

ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ብር 20,000 (ሀያ ሺህ ብር) ሲፒኦ ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

የንብረቱን ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ኮተቤ ሀና ማርያም ቤ/ክ አጠገብ  በሚገኘው ሠላም የህፃናት መንደር የፀሀይ ሮሺሊ ኢንዱስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንደስትሪ ቅጥር ግቢ በአካል በመምጣት ዘወትር በድርጅቱ የስራ ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ማየት ይቻላል፡፡  

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎‏‏‏‎‎‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

ኮተቤ 02 አለፍ ብሎ ወንድይራድ ት/ቤት ፊትለፊት ወደ ሀና ማርያም ቤ/ክ በሚወስደው መንገድ ሀና ማርያም ቤተክርስቲያን 300 ሜትር አለፍ ብሎ 

 

ስ.ቁ. 0993-80-34-49/0912-38-20-19/0993-46-93-46

Save Tender