Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Aug 2024, 3:06 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ህንፃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


የሐራጅ‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መሳተፍይችላሉ።
  • የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ተሰርዞ ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢይሆናል። በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
  • ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀንና ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁበሌሉበት ይካሄዳል።
  • የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስትአካል ጋር ይዋዋላል፡፡
  • ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  • የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያቤት 12ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ/መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪዉ ስም

የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት

የቦታው ጠቅላላ ስፋት በካ.ሜ

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰዓት

ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው የወጣው

1

የ-ኢዝ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ ማህበር

ኢንጅነር ኢዛና ሀይለማርያም

መኖሪያ ቤት

278

 

ETH000100000000004243794

አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 03

ብር 29,149,295.06

 

ነሐሴ 1 ቀን 2016 ዓ.ም

4:30-5:30

5:30-6:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

2

አቶ ጋሻሁን ደረጀ ከበደ

ተበዳሪዉ

 

የመኖሪያ ቤት

240.00

WBIFL/6413/2013

 

ሆለታ ከተማ፣ ጎሮ ቄሬንሳ ተብሌ

ብር 2,823,069.25

 

ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም

 

8:30-9:30

 

9:30-10:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

3

አቶ ሲሳይ ሞሴ አዳሙ

አቶ ላመነው ከበደ በጋሻው

G+1 መኖሪያ ቤት

200.00

 

Sul/413/05.

 

ሸገር ከተማ፣ መነአብቹ ክ/ከተማ ቀበሌ 01 (ሱሉልታ ከተማ አትሌት ሰፈር)

ብር 8,875,095.52

 

ነሐሴ 08 ቀን 2016 ዓ.ም

4:30-5:30

5:30-6:00

 

በድጋሚ የወጣ

 

4

ፕሮሊፊክ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ፕሮሊፊክ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ህንፃ (መጋዘን)

4137.00 ካ.ሜ

B/M/G/K/L/I/182/2003

 

በኦ/ብ/ክ/መ በሸገር ከተማ ገላን ክ/ ከተማ

ብር 28,600,000.00

ነሐሴ 07 ቀን 2016 ዓ.ም

4:30-5:30

5:30-6:00

በድጋሚ የወጣ

 


 

Save Tender