በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት ጂ+4 ህንጻ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈጻጸም ከሳሽ አቶ አንተነህ ፈለቀ እና በአፈጻጸም ተከሳሾች 1ኛ ናፊያድ ኃላ/የተ/የግ/ማ 2ኛ አቶ ድንቁ ደያስመካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ምድብ ችሎትበ24/6/2016 በዋለው ችሎት መሰረት የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነው ጂ+4 ህንጻ በአዳማ ከተማ ቢቃ ቀበሌየካርታ ቁጥር 2453/93 ውስጥ በ1ኛ የአፈጻጸም ተከሳሽ ናፊያድ ኃላ/የተ/የግ/ማ ስም የተመዘገበ የመሬት ስፋት750 ካ.ሜ ላይ ያረፈው አዋሳኞቹ በሰሜን መንገድ በደቡብ መንገድ በምስራቅ AB3E የሆቴል ህንጻዎች አከራይማህበር እና በምዕራብ ግለሰብ የሚያዋስኑት የጨረታ መነሻ ብር 51,791,453.04 (ሃምሳ አንድ ሚሊዬን ሰባትመቶ ዘጠና አንድ ሺ አራት መቶ ሀምሳ ሶስት ከ04/100) በግልጽ በሆነ ጨረታ በ04/12/2016 ከጠዋቱ 3፡00-6፡00ተሽጦ የጨረታው ውጤት በ08/12/2016 ጠዋት እንዲቀርብ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ
ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት
