ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 09/2016
የአዳማ
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች ክበብ የካፍቴሪያ አገልግሎት በግልጽ
ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት:-
1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ እንዲሁምየዘመኑን ግብር የከፈሉና ግዴታቸውን የተወጡ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች ይህ የጨረታ በማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ የማይመለስብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በሚገኘው አዳማ ጉምሩከኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ሦስተኛ ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
3. የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛውቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጐ በዛው ቀን ከጠዋቱ 4፡10 ሰዓት በግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የስራ ቀንካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጐ ይከፈታል፡፡
4. ማንኛውም ተጫራች ለመጫረት ያቀረበውን _ አጠቃላይ 2% በባንክ የተመሰከረለት ቼክ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታዎችላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ስም አሰርቶ ማቅረብ አለበት፡፡ ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለአማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- የግዥና ፋይናንስ ቢሮ ስልክ ቁጥር
022-2-11-58-07/022-2-11-58-90
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
