ኢትዮ ቴሌኮም One Click Cleaner for LC, FC & SC ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ኢትዮ ቴሌኮም
ኢትዮ ቴሌኮም One Click Cleaner for LC, FC & SC ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው(ጨረታ ቁጥር 4269117) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
➢የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.2merkato.com, www.afrotender.com, www.extratenders.com
➢ በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:“https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C”.
➢ ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: www.2merkato.com, https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com
ጨረታው ከሐምሌ 8፣ 2016 ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡
ማስታወሻ ፡-
✔ ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
✔ ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
