የጨረታ ማስታወቂያ 002/2016
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ት/ጽ/ቤት የሐምሴ የሐምሌ 19/67 የመጀ/ደ/ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ 002/2016
በጉለሌ ከ/ከተማ የሐምሌ 19/67 የመጀ/ደ/ትቤት ለ2016 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት እና ከውስጥ ገቢ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ! መሸጥ እና ማከራየት የፈልጋል፡፡ ሎት 1፣ የደንብ ልብስ፤ ሎት 2፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሎት 3፣ የህትመት ሥራ፤ ሎት 4፣ አላቂ የትምህርት መረጃ፤ ሎት 5፣ የፅዳት ዕቃዎች፤ ሎት 6፣ የህንፃ፣ የኤሌክትሪክ ፣ የቧንቧ ዕቃዎች፤ ሎት 7፣ ቋሚ ዕቃዎች እንዲሁም ሎት 8፣ አሮጌ ቆርቆሮ እና ያገለገሉ መፅሐፎች የሚሸጥ፤ ሎት 9፣ የሻይ ከበብ የአቅርቦት አልግሎት እና የከበብ ኪራይ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡
1. የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ እና የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣
2. በዘርፉ የተሰማሩበት ፍቃድ በዕቃ አቅሪቢነት እና አገልግሎት በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የተመዘገበ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
3. ጨረታውን ለመሳተፍ በቅድሚያ ለተጠቀሱት ዕቃዎች የማይመለስ በሎት 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በቢሮ ቁጥር 102 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
4. በጨረታው መወዳደር የሚችሉ ተጫራቾች በክፍያ ሲሆን ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢ/ፕራይዞች እሴት የሚጨምሩ /Value add/ የሚያደርጉ ሆነው አደራጅ ተቋሙ በሚፅፍላቸው ደብዳቤ መሆን አለበት፡፡
5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ኦርጅናል እና ፎቶኮፒ ሰነድ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑን በግልጽ ማስቀመጥ አለበት፡፡
6. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት ናሙና የማቀርብ ግዴታ አለባቸው፡፡
7. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው እቃዎች አጠቃላይ ዋጋ ለሎት 1፣ ብር 7,287.27 ሎት 2፣ ብር 3.276.14 ሎት
3፣ብር 460.510 4 NC 3,409.35º 5º C 878.67 6: NC 1,354.800 7: C 1000.00 ሎት 8፣ 1000.00 ሎት 9፣ 1000.00 የጨረታ ወስትና ቢያንስ ለስድስት ወር ፀንቶ የሚቆይ በባንክ የተረጋገጠ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
8. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀን ድረስ የሚቆይ ሲሆን በıoኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ9፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ ቤቱ ፋይናንስ ግ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጠር 102 ይከፈታል፡፡
9. አሸናፊው ድርጅት የተገዙትን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ተቋሙ ድረስ በማቅረብ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡
10 . የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ውል ከመፈረማቸው በፊት የጨረታ ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ት/ቤቱ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የጠቀሱትን እቃዎች ካለው በጀትና /የተሸለ መንገድ ካገኘ/ እንዲሁም በሌሎች ተየያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የዕቃዎችን 20% የመጨመር ፣ መቀነስ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ እንዲሁም የሻይ ቤት ኪራይን ሲያከራይ የውሃ አገልግሎት ከአከራይ ሲሆን የመብራት ካርድ ከተከራይ እና የከበቡን ሙሉ ግብዓት ከተከራይ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 0111-27-53-72/ 0111-54-69-29 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተደደር አጠገብ አዲሱ ገበያ ወደ ቀጨኔ በሚወስደው መንገድ 350 ሜትር ገባ ብሎ
የሚገኘው የሐምሌ 19/67 የመጀ/ደ/ት/ቤት
አዲስ አበባ
3፣ብር 460.51 ሎት 4 ፣ ብር 3,409.35 ሎት 5፣ብር878።67 ሎት 6 ፣
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ት/ጽ/ቤት የሐምሴ
የሐምሌ 19/67 የመጀ/ደ/ት/ቤት
