Tender Detail

Tender Details

  • Company Tsehay Industry S.C. Kaliti Metal Products Factory (ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ)
  • Address ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 34 03 87
  • Websitehttps://tsehayindustrysc.com/?page_id=8&lang=en
  • Deadline11 Mar 2024, 12:22 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ

Tsehay Industry S.C. Kaliti Metal Products Factory (ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ)


ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

KALITI METAL PRODUCTS FACTORY

Document No.: OF/KMPF/027

ጨረታ ቁጥር 005/2016

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የ?ኛ ደረጃ ምርቶችና ቁርጥራጭ ብረቶች ሽያጭ

የጨረታ ቁጥር 005/2016

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ ማ ቃሊት ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ 2ኛ ደረጃ ምርቶች የብረት ጥሬ ዕቃዎች ማሽጊያና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  1. 2ኛ ደረጃ
    1. የቱቦና ኤልቲዜድ ምርቶች (Steel tubus and LTZ)
    2. ጥቁር ስትሪፕ እና ላሜራዎች (STRIP and black flat sheet)
    3. ባለቀለም ኤጋና ሌሎች የታጠፉ ምርቶች (precoated EGA and pressed products)
  2. የብረት ማሽጊያዎች፦

2.1. የጥቅል ብረት ማሽጊያ ልሙጥ ዝርግ ብረቶች (Coil Cover)

2.2. ልዩ ልዩ ክብ የጎን የጥቅል ብረት ሽፋን

2.3. ቦንዳ

3. ቁርጥራጭ ብረቶች

3.1 ከጥቅል ብረት ጠርዝ የሚወጣ ወፍራም ስትሪፕ

3.2 ቁርጥራጭ ብረቶች በጥቁር፣ በጋልቫናይዝድና በባለቀለም ናቸው::

በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል በፋብሪካው ሽያጭ ክፍል ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በስራ ሰዓት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል::

ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) 10,000.00 (አስር ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል:: ጨረታው መጋቢት 11/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡15 ሰዓት ይከፈታል::

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ ቃሊቲ ከቶታል ማደያ ፊት ለፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ

A 011 4 340110/011435 16 62/

435 16 92/0114 34 24 10

Fax 011 434 99 50/0114341013.

Save Tender