Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Nov 2023, 5:59 AM
  • magazine
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Accounting & Auditing

በደቡብ ኤትዮጵያ ክልክል በጌዲዮ ዞን በራጴ ወረዳ ቶራ ቀበሌ 25 ኪ/ሜ ከዞን በራጴ ወረዳ መቀመጫ ላይ የሚገነውን9.2 ሄክታር የሚሆነውን የባህር ዛፍ ደን በአዋጁ መሰረት የዞንና ባለሙያ ባደረገው ጥናት መሰረት የራጴ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በሽያጭ ባቀረበው ጥያቄ ቁጥር Ra/Ro/Go/M/2482 በ19/12/2015 ዓም ደብዳቤ መሰረት የራጴ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 በደቡብ ኤትዮጵያ ክልክል በጌዲዮ ዞን በራጴ ወረዳ ቶራ ቀበሌ 25 ኪ/ሜ ከዞን በራጴ ወረዳ መቀመጫ ላይ የሚገነውን9.2 ሄክታር የሚሆነውን የባህር ዛፍ ደን በአዋጁ መሰረት የዞንና ባለሙያ ባደረገው ጥናት መሰረት የራጴ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በሽያጭ ባቀረበው ጥያቄ ቁጥር Ra/Ro/Go/M/2482 በ19/12/2015 ዓም ደብዳቤ መሰረት የራጴ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት፦

1. በዘርፉ ሕጋዊ ፋድ ያለው/ያላት

2. ፍቃዱን በበጀት ዓመቱ ያደሰ/ያደሰች

3. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት

4. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ከጠቅላላ ዋጋ 5% በማለት በራጴ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ስ አሰርቶ ማቅረብ የሚችል።

5. ጨረታውን ያሸነፉኡ ተጫራች ወይን ድርጅት ያስዕናፊነት ዋጋ 5% በማሳላት በራጴ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት መደበኛ ሂሳብ ቁጥር ላይ ሙሉ ክፍያ በመፈፀም ሕጋዊ ደረሰኝ ምቅረብ ይኖርበታል።

6. አሸናፊው ተጫራች ወይም ድርጅት ያሸነፈበትን ጠቅላላ ክፍያ በተባለው ጊዜ ባይፈጽም ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው C.P.O የሚወስድበት ይኖራል።

7. አሸናፊው ተጫራች ከፊት ለፊት ክረምት እየመጣ ስለሆነ ባህር ዛፉን ያሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ባሉት በሁለት ወር ብቻ ማንሳት የሚችል።

8. ተጫራቾች ባህር ዛፉን /ደኑን/ የጎበኙበትን ማስረጃ ከራጴ ወረዳ አካባቢ ጥበቅቅ አደን ልማት ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርበታል።

9. የመቁረጫ ማሽን ያለው ያላት

10 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ሰንድ የማይመለስ ብር 300.00/ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨርታውን ሰንድ የምትወስዱ ይሆናል።

11. ጨረታው በአየር ላይ ውሎ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች /ሕጋዊ ውወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።

12. ማንኛውም ተጫራች የጭዕረታውን ሰነድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ ሁለት በሰም በታሸገ ፖስታ በማጋጀት ሕጋዊ ማህተብ በማድረግ ማቅረብ ይኖርበታል።

13. የጨረታው ዋጋ መሙያ ሰነድ ላይ ስርዝ እንዲሁም የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ከሌለበት ዋጋ አይኖርውም።

ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች /ህጋዊ/ ወኪሎአቸ አለመገኘት የጨረታ መክፈት ስነ ሥርዓት አያስተጓጉልም መ/ቤቱ የትሽዐለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የትጠበቀ ነው።

                              አድራሻ፦ ራጴ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

   ለበለጠ መረጃ፦ ስልክ ቁጥር፦ 09-16-37-80-40

 

Save Tender