የሳምንታዊ የግምጃቤት ሰነድ
1 የሳምንታዊ የግምጃቤት ሰነድ
2.ሽያጭ የቀረበው ጠቅላላ ዋጋብር 68,750,000,000
3. ሰነዶቹ ሰነዶቹ ለገበያ ሚያቀርቡበት 9 ቀን 2015 ዓ/ም
4.የሰነዶቹ ዓይነት ለጨረታ የሚያቀርበው የግንዘብ ለክ
| የሰነዱ ዓይነት | የገንዘብ ልክ | የሚከፈልበት ጊዜ |
| የ28 ቀን | 21,050,000,000 | ሰኔ 7 ቀን 2015 ዓ/ም |
| የ91 ቀን | 13,200,000.000 | ነሀሴ 10 ቀን2015 ዓ/ም |
| የ182 ቀን | 20,500,000,000 | ህዳር 5 ቀን 2016 ዓ/ም |
| የ364 ቀን | 14,000,000,000 | ግንቦት 7ቅን 2016 ዓ/ም |
5. የእትያንዳዱ ግምጃቤት መሸጫ ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚበላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል።
6. ማንኛውም ተጫራች ለሁለት ወይም ለየትናውም የሰድ አይነት መቻረት ይችላል።
7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከፍያና ሂሳብ ማውረጃ ስርአት ዳይሮክቶሬት ማግኘት ይቻላል።
8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የምጨረሻ ቀን ግንቦት 9ቀን 2015 ዓ/ም እስከ 5:30 ሰዓት።
9. የጨረታ ውጤት ግንቦት 9 ቀን 2015 ዓ/ም ይገለጻል።
10. ከግምጃቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገእኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም አይነት ታክስ ነጻ ነው።
11 ተጨማሪ መረጃ ከክፍል የሂሳብ ማውረጃ ስርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረገጽ www. nbe. gov.et ማግኘት ይቻላል።
